
መግቢያ ፡
ይህ ጥቆማ (መረጃ ) ፁሁፍ የሚያትተው በአሁኑ ሰአት በአማራ ክልል የመንግስት መዋቅር ውሥጥ ሁነው ለህውሀት (ለጁንታው ) የሚሰሩትን የጁንታው ተላላኪ የሆኑትን የከተማ ፣የዞን ፣ እና የክልል አመራሮችን የሚያጋልጥ ጥቆማ ነው ፡፡
እንደሚታወቀው በአሁኑ ወቅት በአማራ ክልል ውስጥ በፀጥታ መዋቅር ይሁን በመንግስት ሰራተኛ አመራርነት ደረጃ ከከተማ አስከ ዞን እስከ ክልል ያሉ አንዳንድ አመራሮች ለህውሀት ለጁንታው ይሰራሉ ተብሎ ይጠረጠራል ነገር ግን እነማን የከተማ ፣የዞን፣ የክልል አመራሮች እንደሆኑ ግን አይታወቅም መወቅም ከባድ ስለሆነ ታዲያ ይህ ጥቆማ (መረጃ) ይህን ክፍተት የሚሞላ እነዚህ ለህውሀት (ለጁንታው )የሚሰሩ የከተማ ፣የዞን ፣ የክልል አመራሮች እነማን እንደሆኑ የሚያጋልጥ እና እነዚህ አመራሮች እንዲመነጠሩ የሚስችል ጥቆማ (መረጃ) ነው ፡፡
ይሀውም የጥቆማው ጠቅላላ ይዘት አንድን ግለሰብ ተንተርሶ ከግለሰቡ ጀርባ ያለውን ስውር ቡድን (መዋቅር ) የሚያጋልጥ ሲሆን ይሀውም በአማረ ክልል በአማራ ክልል የመንግስት መዋቅር ውሥጥ ሁነው የሚሰሩት የሚላላኩት ግን (ለህውሀት ለጁንታው የሆኑ የከተማ ፣የዞን ፣የክልል አመራሮች ስብስብ ሲሆን ይህ ስብስብ በቡድን (በመዋቅር ) ደረጃ የሚገለፅ ነው ፡፡
ይህውም ይህ ስውር ቡድን (መዋቅር ) በአሁኑ ሰአት በአማራ ክልል ውስጥ ላይ ብቸኛው የህውሀት ቅሪት አካል የሆነ ማለትም ህውሀት (ኢህአዲግ ) ሲወድቅ አብሮ ያልወደቀ ከዚህ ውድቀት ተሰውሮ በአማራ ክልል ለጁንታው እስትንፋስ ሁኖ እየሰራ ያለ ቡድን ሲሆን ይህ ስውር ቡድን (መዋቅር ) በአሁኑ ሰአት በአማራ ክልል ላይ በኢኮኖሚ ፣በፀጥታ ፣እና በአስተዳደር ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ያለ ሲሆን ነገር ግን የክልሉ መንግስት (የክልሉ ደህንነት ቢሮ እና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ቢሮ ) የልደረሱበት ያላወቁት ስውር ቡድን ነው ፡፡
ይህ ስውር ቡድን (መዋቅር ) ከለውጡ በፊትም ሆነ አሁን ከለውጡ በኋላ የአማራ ክልልን ህዝብና መንግስት በኢኮኖሚ ፣በፀጥታ ፣እና በአስተዳደር ላይ ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ ክልሉን ለውድቀት እየዳረገ ያለ ቡድን (መዋቅር ) ለአማራ ክልልን ህዝብና መንግስት ስጋት እና ፈተና የሆነ በዚህም ክልሉ በጉያው የያዘው ፍም እሳት ነው ፡፡
ስለሆነም የዚህ ጥቆማ (መረጃ) አላማ እናንተ ከፍተኛ የክልል አመራሮች ነቅታችሁ በክልሉ በክልሉ የመንግስት መዋቅር ውሥጥ ሁነው ለጁንታው የሚሰሩትን የከተማ ፣የዞን ፣እና የክልል አመራሮችን እንድትመነጥሩ እንድታፀዱ የሚያስችል ጥቆማ (መረጃ) ነው
ስለሆነም እናንተ ከፍተኛ የክልል አመራሮች ከእናንተ ምን ይጠበቃል
ስለሆነም ክናንተ ከፍተኛ የክልል አመራሮች የሚጠበቀው ይህን ጥቆማ (መረጃ) ሙሉውን ፁሁፍ ካነበባችሁ በኃላ የመጀመሪያው ማድረግ ያለብችሁ ነገር መንቃት ነው እናንተ ከነቃችሁ መፍትሄ ማምጣት ቀላል ስለሆነ ፡፡ይህም ማለት ይህ ጥቆማ እንደሚገልፀው ይህ ጥቆማ (መረጃ ) እንደሚገልፀው ይህ ጥቆማ የተሰጠበት ግለሰብ (መለሰ ተስፋየ) ሆነ ከእርሱ ጀርባ ያለው ስውር ቡድን በእየዝርዝሩ እንደተገለፀው እጅግ የማስፈፀም አቅም ያለው አስከ ክልል አመመራር ድረስ ግንኙነት ያለው፣ አስከ ፌደራል አመራር ድረስ ግንጉነት ያለው ፣ አሰከ መከላከያ አመራር ድረስ ግንኙነት ያለው በመሆኑ በዚህ ምክኒያት ይህን ጥቆማ ተንተርሶ የሚደረገው ምርመራ እንዳይደናቀፍ እንዳይድበሰበስ እናንተ ከፍተኛ የክልል አመራሮች የሞትና የሽረት ትግል እንድታደርጉ እና መስዋእት እንድትከፍሉ ነው ፡፡
ምሳሌ ፡- ይህን ጥቆማ ተንተርሶ ምርመራ ለማካሄድ የምርመራ ቡድን (ደህንነቶች ፣ፖሊሶች ) ቢዋቀር እነዚህ የደረሰባቸው ይህ መለሰ ተስፋየም ሆነ ከእረሱ ጀርባ ያለው ስውር ቡድን (መዋቅር ) ከፍተኛ የማስፈፀም አቅም ስላላቸውማለትም ከክልል አመራሮች ጋር ሚስጢራዊ ግንኙነት ስላላቸው እነዚህን ምርመራውን የሚያካሂዱትን የምርመራ ቡድን (ደህንነት፣ ፖሊስ ) በጥቅም በመደለል ወይም በክልል ባለስልጣን (አመራር ) እንዲነገራቸው በማድረግ ምርመራውን በትክክል ሳያካሂዱ በመቅረት እነዚህ በጥቅምን በተለያዩ ነገሮች የደለሉት የምርመራ ቡድን (ደህንነት፣ ፖሊስ) ሆነ ብለው ምርመራውን ለማዛባት ለማስቀየስ በማለም ለእናንተ ከፍተኛ የክልል አመራሮች ስለምርመራው የተሳሳተ እና የተዛባ መረጃ በመስጠት በዚህም እናንተ ከፍተኛ የክልል አመራሮች ይህን የደረሳችሁን የተሳሳተ እና የተዛባ መረጃ ተቀብላችሁ በምርመራው ተስፋ እንድትቆርጡ በዚህም ምርመራውን እንዳትከታተሉት ሊያደርጉ ይችላሉ ፡፡
በጥቅሉ በዚህ ጥቆማ( መረጃ ) ተንተርሶ ለእናንተ ለከፍተኛ የክልል አመራሮች ጥቆማው (መረጃው ) ፋይዳ ቢስ የማይረባ አድርጋችሁ እንድትስሉት በማሰብ ከየአቅጣጫው ወደ እናንተ የተሳሳተ መረጃ የተዛባ መረጃ ይመጣል
ለምሳሌ ፡- ከእናንተ መካከል ባለ ከፍተኛ የክልል አመራሮች ወይም ምርመራውን ከሚያደረጉት ደህንነቶች ፖሊሶች ይህ ግን የምርመራውን አቅጣጫ ለማስቀየስ ትኩረት እንዳይሰጠው ለማድረግ ነው ምክኒያቱም እነዚህ በመካከላችሁ ያሉት በጥቅማጥቅም ተደልለው ለጁንታው የሚሰሩ የክልል አመራሮች እውነቱ እንዳይወጣ የሞት ሽረት ትግል ስለሚያደርጉ ነው ፡፡
ስለሆነም እናንተ ከፍተኛ የክልል አመራሮች የመጀመሪያው ማድረግ ያለባችሁ መንቃት ነው የሚደርሳችሁን መረጃ መመርመር ነው ፡፡ ይህ የሆነበት ምክኒያት ይህ መለሰ ተስፋየም ሆነ ከጀጀርባው ያለው ስውር ቡድን (መዋቅር ) በክልሉ ውስጥ እስከ ክልል አመራር ድረስ ሰርገው የገቡ በመሆናቸው እነዚህ ከዚህ ስውር ቡድን (መዋቅር ጋር የሚሰሩ የክልል አመራሮች ደግሞ ማንነታቸው ስለማይታወቅ እውነተኛ የክልል አመራር በመምሰል የተለያዩ ሀሳብ አስተያየት በመስጠት የምርመራውን አቅጣጫ ለማስቀየስ ስለሚጥሩ ስለሆነም እናንተ እውነተኛ ለክልሉ ህዝብና መንግስት ተቆርቋሪ የሆናችሁ የክልል አመራሮች እንድትነቁ ነቅታችሁም በውስጣችሁ ያሉትን የጁንታው ተላላኪ የክልል አመራሮችን እንድትመነጥሩ በሚል አስቀድሜ አሳወኳችሁ ፡፡
ይህን ከላይ የተገለፀውን የማስቀየሻ ዘዴ ለእናንተ አስቀድሜ ያሳወኳችሁ ይህ መለሰ ተስፋየም ሆነ ከእርሱ ጀርባ ያለው ስውር ቡድን ሲሰሩበት የነበረ ነገሮችን ሲያስፈፅሙበት የነበረ ዘዴ በመሆኑ እኔም ይህን ስለማውቅ እናንተ ከፍተኛ የክልል አመራሮች እንድትነቁ በሚል ይህ ፁሁፍ ተዘጋጀ፡፡
ስለሆነም እናንተ እውነተኛ ከፍተኛ የክልል አመራሮች የመጀመሪያው ማድረግ ያለብችሁ ነገር መንቃት ነው ይህውም ይህን ምርመራ ፋይዳ ቢስ የማይረባ አድርጋችሁ እንድትስሉት በሚያስችል መልኩ ከምርመራ ቡድኑ (ደህንቶች ፣ ፖሊሶች ) ሆነ ከከፍተኛ የክልል አመራሮች ወይም ከፌደራል አመራሮች ወደእናንተ የሚደርሳችሁን መረጃ፣ ሀሳብ ፣አስተያየት በጥንቃቄ ማየት ይኖርባችኋል፡፡
ስለሆነም ይህን ጥቆማ (መረጃ) ተንተርሶ የሚካሄደው ምርመራ ለክልሉ ህዝብ እና መንግስት በኢኮኖሚ፣በፀጥታ፣በፖለቲካ ከፍተኛ ጥቅም እና ድል የሚስገኝ እና በክልሉ ውስጥ ሁነው የሚሰሩት ግን ለተላት (ለጁንታው) የሆኑ የክልል አመራሮችን ለማፅዳጽ ለመመንጠር የሚያስችል እስከሆነ ድረስ እናንተ ከፍተና የክልል አመራሮች የሞትና የሽረት ትግል ማድረግ ይኖርባችኋል ፡፡ማለትም ይህን ምርመራ ለአንድ አካል ማለትም ለክልሉ ደህንነት ቢሮ (ምርመራውን ለሚያደርገው መርማሪ ቡድን ብቻ መስጠት የለባችሁም እነርሱ በጥቅም በመደለል ምርመራውን ቢያድበሰብሱት የሚጎዳው የክልሉ ህዝብ እና መንግስት ነው፡፡
ስለሆነም ዕናንተ ይህን ከተረዳችሁ ይህን ምርመራ የሚያደርገው አካል ምርመራውን አደናቅፎታል ብላችሁ ካመናችሁ ሌላ የምርመራ ቡድን ማዋቀር አመራርም መቀየር ካለበት አመራር መቀየር የመሳሰሉትን እርምጃ ልትወስዱ ትችላላችሁ መክኒያቱም እናንተ ከነቃችሁ እነዚህ አካላት ከእናነተ ቁጥጥር ውጭ ስለማይሆኑ ነው ማለትም ማነኛውንም የክልል አመራር የምትሾሙት እናነተ ተመካክራችሁ በመሆኑ ምክኒያት በዚህም ችግር ያለበት አመራር ካለ ደግሞ ማውረድ ትችላላችሁ ማለት ነው ነገር ግን ይህን የምታደርጉት ከነቃችሁ ብቻ ነው ካልነቃችሁ ጋን ይህን ማድረግ አትችሉም ፡፡
ምሳሌ ፡-ይህ ጥቆማ (መረጃ ) ለከፍተኛ የክልል አመራሮች ቢደርስም ምርመራው ግን የሚደረገው ወደ አንድ አቅጣጫ በመሄድ ማለትም ጉዳዩ ወደሚመለከተው የክልሉ ደህንነት ቢሮ ወይም የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ቢሮ ነው ፡፡ ስለሆነም ይህን ጥቆማ ተንተርሶ ምርመራ የሚያካሂደው የክልሉ ደህንነት ቢሮ ሆነ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ቢሮ ከላይ በተገለፀው መልኩ ምርመራውን ቢያደናቅፉት ቢያድበሰብሱት ምን ሊደረግ ይችላል ብንል
ስለሆነም እናንተ እውነተኛ ከፍተኛ የክልል አመራሮች ይህን ዕኔ (የዚህ ፁሁፍ አቅራቢ) የሰጠኋችሁን ጥቆማ መረጃ ሙሉ ገፁን ካነበባችሁ እና ከተረዳችሁ በኋላ ጥቆማውና መረጃውን ካመናችሁበት በእናነተ እይታ ሚዛን ከደፋ ነገረሩ ለመፍትሄ ይቀላል ፡፡
ለምሳሌ ፡- ከላይ በምሳሌ በተገለፀው መሰረት ይህን ምርመራ የሚያካሂደው የክልል ደህንነት ቢሮ ወይም የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ቢሮ ስር የተዋቀሩ የመርማሪ ቡድን (ደህንነቶች ፖሊሶች ) በዚህ ምርመራ ምርመራው እንዲደናቀፍ እንዲድበሰበስ በሚያስችል መልኩ ለእናነተ ለእውነተኛ የክልል አመራሮች የተሳሳተ መረጃ ቢሰጡዋችሁ እናነተ ግን እኔ (የዚህ ፁኁፍ አቅራቢ ) የሰጠኋችሁ ጥቆማ ( መረጃ ) አስካመናችሁበት ድረስ የማስተካከያ እርምጃ ልትወስዱ ትችላላችሁ ምሳል፡- ምርመራው ዳግም እንዲካሄድ ሌላ የምርመራ ቡድን (ደህንነት ፣ፖሊስ ) ማዋቀር እንዲሁም አመራር መቀየር ካለበት አመራር መቀየር ፡፤
ከምንም በላይ እናንተ እውነተኛ ከፍተኛ የክልል አመራሮች መገንዘብ እና መረዳት ያለባችሁ እነዚህ ለጁንታው የሚሰሩት የክልል አመራሮች ወይም የፌደራል አመራሮች እኮ በቁጥር ትንሽ ናቸው ነገር ግን እነርሱ ጥበበኞች ስለሆኑ ነገሮችን ሁሉ የሚያስፈፅሙት ለእናንተ ለእውነተኛ ከፍተኛ የክልል አመራሮች የተሳሳተ የተዛባ መረጃ በመንገር እናነተን በመሸወድ በማታለል ላይ የተመሰረተ አካሄድ (ዘዴ) ስለሚጠቀሙ ነው ስለዚህ ለዚህ ተመጣጣኝ ምላሹ ደግሞ መንቃት ብቻ ነው ብቸኛ መፍትሄው ከነቃችሁ ዕነዚህን የጁንታው ተላለኪወችን ትቋቋማላችሁ ካልነቃችሁ ግን እንዲሁ ክልሉን ሲጎዱ ይኖራሉ ፡፤
ይህ ፁሁፍ ለእናነተ ለክልል አመራሮች እንዲደርሳችው የደረኩት ዋናው ምክኒያት ከመካከላችሁ በጥቅም ተደልለው ጉዳዩን ቢያድበሰብሱት እንኳ ይህ ፁህፍ የደረሳችሁ ከፍተኛ የክልል አመራሮች የራሰችሁን ጥረት እንድታደርጉ እና ጉዳዩን እንድትከታተሉት በማሰብ ነው በዚህም እናነተ ነቅታችሁ መረጀውን ተጠቅማችሁ ከመካከላችሁ ያሉትን የጠላት (የጁንታው ) ተላላኪ የሆኑትን አመራሮች እንድትመነጥሩ ነው
ስለሆነም ይህ ፁህፍ የደረሳችሁ እናንተ ከፍተኛ የክልል አመራሮች ልትረዱት እና ልትገነዘቡት የሚገባው ጉዳይ ይህ የደረሳችሁ ጥቆማ ቀለል አድርጋችሁ ማየት የለባችሁም ምክኒያቱም በዚህ ጥቆማ ተንተርሳችሁ የምታገኙት ውጤት እናንተ ከፍተኛ የክልል አመራሮች በብዙ ስብሰባ እና ውይይት ከምታገኙት ውጤት በላይ ድል ያስገኝላችኋል ምክኒያቱም እናንተ ከፍተኛ የክልል አመራሮች በመመካከር በመወያየት የዘረጋችሁት የክልሉ የፀጥታ መዋቅር የዚህን የመለሰ ተስፋየን ህገወጥ ስራ ለብዙ አመታት አልደረሳችሁበትም መንነቱን አላወቀችሁትም ፡፡ስለዚህ እናንተ ከፍተኛ የክልል አመራሮች መገንዘብ እና መረዳት ያለበችሁ በክልል ካቢኔ ሆነ በሌሎች ስብሰባወች ስብሰባ ብታበዙ የክልል አመራር ሹም ሽር ብታደርጉ ለክልሉ ህዝብ እና መንግስት ምንም ለውጥ አታመጡም ፡፡ምክኒያቱም በውስጣችሁ አብረው እየተሰበሰቡ የሚሰሩት ግን (ለጁንታው ) የሆኑ አመራሮች በመካከላችሁ ስላሉ የስብሰባውን ሚስጥር ለጁንታው አሳልፈው የሚሰጡ
- እንዲሁም በካቢኔ ስብሰባ ላይ ለጁንታው የሚጠቅሙ ሀሳቦችን በማቅረብ ፖሊሲ እና መመሪያ እኒዲሆኑ እንዲፀድቅ በማድረግ
- እንዲሁም ለክልሉ ህዝብ ተቆርቋሪ የሆነ የክልል አመራር ካለ በመገምገም እንዲወርድ በማድረግ በምትኩ ብቃት እና ችሎታ የሌላው አመራር እንዲሾም በማድረግ ፡፡
በእነዚህ እና በሌሎች ነገሮች በማድረግ የክልሉ መንግስት ደካማ እንዲሆን በማድረግ ለጠላት ጥቃት አሳልፈው ይሰጡታል ፡፡ስለዚህ ዋናው ነገር መቅደም ያለበት ጉዳይ እናንተ ከፍተኛ የክልል አመራሮች በመካከላችሁ ለጁንታው እየሰሩ ያሉትን የክልል አመራሮች መንጥሩ አፅዱ ከዛ በኋላ ለክልሉ ህዝብ እና መንግስት በኢኮኖሚ በፖለቲካ እና በፀጥታ ጥሩ ውጤት ታመጣላችሁ ፡፡
እንግዲህ ይህ ጥቆማ እነዚህ በእናንተ መካከል ሁነው የሚሰሩት ግን ለጁንታው የሆነ የክልል አመራሮች እነማን እንደሆኑ እንድታውቋቸው የሚያደርግ በመሆኑ ይህን መረጃ ተጠቀሙበት ማለትም አስቀድሞ እንደተገለፀው ከዚህ ከመለሰ ተስፋየ ከተባለው ግለሰብ ጀርባ ያሉትን ቡድን (መዋቅር ) አስቀድሞ በተገለፀው የምርመራ ዘዴ በመጠቀም ጥሩ ውጤት ማምጣት ትችላላችሁ ስለሆነም እናንተ ከፍተኛ የክልል አመራሮች ንቁ ነቅታችሁም በውስጣችሁ ያሉትን የጁንታውን ተላላኪወች መንጥሩ መክኒያቱም እናንተ ባለመንቃጣችሁ ስንት የክልል ልዩ ሀይል እና ሚሊሻ እየሞተ ነው ያለ፡፡ ስለሆነም እናንተ እኮ ብትነቁ ያለጦር መሳሪያ ህውሀትን (ጁንታውን )ማዳከም ትችላላችሁ ፡፡ስለሆነም ጁንታውን በጦር መሳሪያ ብቻ መዋጋት ከንቱ ነገር ነው መክኒያቱም ጁንታው ያለጦር መሳሪየ በክልሉ የሚፈልገውን ነገር ያስፈፅማል ያስወስናል ፡፡ምክኒያቱም በራሳችሁ ክልል ውስጥ ያሉትን የጠላት ሀይል ያልመነጠረ የክልል አመራር እንዴት ነው ከሌላ ክልል (ከጁንታው) የጦር ሰራዊት ጋር በጦር መሳሪያ ተዋግቶ የሚያሸንፈው ፡፡
ስለሆነም እናንተ ከፍተኛ የክልል አመራሮች ይህን ጥቆማ መረጃ ፁኁፍ ሙሉውን ገፅ ካነበባችኁ ይህ ፁሁፍ ከደረሳቸው ከከፍተኛ የክልል አመራሮች ስለጉዳዩ ተነጋገሩ ተነጋግራችሁም ጉዳዩን ወደ አንድ አቕታጫ ማለትም ጉዳዩ ወደሚመለከተው የክልል ደህንነት ቢሮ ወይም ፖሊስ ኮሚሽን ቢሮ ምሩር
ስለሆነም ይህ ጥቆማ መረጃ ፁኁፍ የደረሳችሁ ከፍተኛ የክልል አመራሮች ምናልባት ይህ ፁኁፍ (ጥቆማ ) ኮፒ ለክልሉ ደህንነት ቢሮ ወይም ፖሊስ ኮሚሽን ቢሮ ካልደረሰ እናነተ የደረሳችሁን ሙሉውን ገፅ የጥቆማ ፅሁፍ ኮፒ በማድረግ ማለትም ለክልሉ ደሀረንነት ሀላፍ ወይም ፖሊስ ኮሚሽን ሀላፊ ሙሉው ገፅ ኮፒ አድርጋችሁ እንድትሰጡልኝ ስል እጠይቃለሁ ፡፡
እንዲሁም የ ይህ ጥቆማ መረጃ ፁኁፍ የደረሳችሁ ከፍተኛ የክልል አመራሮች ፈተነው ብዙ ነውና ይህን ፈተና እንድትቋቋሙ ይህን የደረሳችሁን የፅቆማ መረጃ ፁኁፍ ሙሉውን ገፅ ኮፒ በማድረግ ለምታምኑዋቸው ለክልል አመራሮች እንድትሰጡልኝ ስል እጠይቃለሁ፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች ከፍተኛ የክልል አመራሮች ይህ ጥቆማ(መረጃ) የደረሳቸው ወይም የሚደርሳቸው መሆኑን አሳውቃለለሁ ፡፡ስለሆነም እናንተ ይህ ጥቆማ የደረሳችሁ ከፍተኛ የክልል አመራሮች እርስ በርሳችሁ እንድትነጋገሩበት እና እንድትከታተሉት ማለትም ለክልሉ ደህንነት ቢሮ ወይም ፖሊስ ኮሚሽን ቢሮ ጉዳዩን ሰጥታችሁ እንዳትተውት በቅርበት እንድትከታተሉት ፡፡
ይህ ፁሁፍ የደረሳቸው የክልል አመራሮች
የመለሰ ተስፋየ የህይወት ታሪክ
ይህ ጥቆማ የደረሰበት የግለሰቡ ስም የትግራይ ተወላጅ የሆነው መለሰ ተስፋየ
ይህ መለሰ ተስፋየ የተባለው የትግራይ ተወላጅ የትግራይ ተወላጂ ከሆኑት እናት እና አባቱ ጋር ላሊበላ አካባቢ ይኖር የነበረ እና በወጣትነቱ ዘመን ወደ ኮመቦልቻ ከተማ በመምጣት ትምህርቱን ሲከታተል የነበረ ለረጅም ጊዜ ኮምቦልቻ ከተማ ላይ የኖረ ሲሆን በኮምቦልቻ ከተማ ላይም 2001 ዓ.ም አካባቢ ተገንብቶ የነበረው ኮነዶሚኒየም ሕንፃ ቀበሌ 05 ልዩ ስሙ በርበሬ ወንዝ ከሚባለው ሰፈር ኮነዶሚኒየም ዕጣ ደርሶት (በስሙ የተመዘገበ ) እዚህ ህንፃ ላይ ይኖር የነበረ ሲሆን በኋላ ደግሞ ይህን በስሙ ተመዝግቦ የሚገኝውን ኮንዶሚኒየም በመልቀቅ እዛው ቀበሌ 05 ልይ ስሙ በርበሬ ወንዝ ሰፈር ሚሊኒየም ትምህርት ቤት በጀርባ በር በኩል (ከዋነው በር በስተጀርባ ) ፊት ለፊት በሚገኝ የመኖሪያ ግቢ እየኖረ የነበር ሲሆን
የቤተሰብ ሁኔታ ፡- እዚሁ በተጠቀሱት ኮምቦልቻ ከተማ ቀበሌ 05 በርበሬ ወንዝ ሰፈር ላይ ሚስት አግብቶ 2(ሁለት) ልጆች ያሉት ሲሆን እንዲሁም እዚሁ በርበሬ ወንዝ ሰፈር ላይ ውድየ ተስፋየ የተባለ ወንድም ያለው ሲሆን ይህ ውድየ ተስፋየ የተባለው ግለሰብም (የመለሰ ተስፋየ ወንድም) የኮምቦልቻ ኢንዲስቱሪ ዞን ላይ የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ያለው ሲሆን በተጨማሪም እዛው በርበሬ ወንዝ ሰፍር ላይ ሰፋ ባለ ቦታ የከብት እርባታ ስራ እየሰራ ያለ ሲሆን
የስራ ሁኔታ፡-
ይህ መለሰ ተስፋየ የተባለ ግለሰብ ከ2006 ዓ.ም በፊት በፌደራል ገቢወች እና ጉሙርክ ቢሮ ውስጥ የሀዋሳ ቅርንጫፍ በምክትል ስራ አስኪያጅነት ሲሰራ የነበረ ሲሆን በዚሁ በ 2006 ዓ.ም አካባቢ በፌደራል ገቢወች እና ጉሙርክ ቢሮ ውስጥ የሀዋሳ ቅርንጫፍ ምክትል ስራ ኣስኪያጅነት ሲሰራ በነበረበት ወቅት በፀረ ሙስና ተጠርጥሮ ታስሮ የነበረ ሲሆን ማለትም በ 2006 ዓ.ም አካባቢ የፌዴራል ገቢቢወች እና ጉሙርክ አመራሮች (ሀላፍወች ምሳሌ እነ መላኩ ፈንታ ጋር አብሮ ታስሮ የነበረ ሲሆን ነገር ግን በወቅቱ እነመላኩ ፋነታ ለአመታት ታስረው ሲቀሩ ይህ መለሰ ተስፋየ የተባለው ግለሰብ ግን በ 1 (አንድ ) ወር ውሥጥ ከእስር በመውጣት የፍርድ ክርክሩን በውጭ ሁኖ ሲከታተል የነበረ ሲሆን ፡፡ ግለሰቡም የተገኝበት መረጃም ምንጩ ያልታወቀ ሀብት አካብተሀል የጭነት መኪና በቤተሰብ ስም አድርገሀል የሚል የነበረ ሲሆን፡፡ታዲያ በወቅቱ ይህ መለሰ ተስፋየ የተባለ ግለሰብ ከዚሁ ከምክትል ስራ አስኪያጅነት በተጨማሪ የፍደራል ደህንነት ቢሮ አባል ስለነበር በፌደራል ደህንነት ቢሮ እርዳታ ከሌሎች ታሳሪወች ተለይቶ በ1 (አንድ ) ወር ውስጥ ከእስር በመውጣት የፍርዱን ጉዳይ በውጭ ሁኖ እየተከታተለ የነበር ሲሆን ግለሰቡም ከፍተና የማስፈፀም አቅም ስለነበረው በዕረሱ ላይ ምርመራ ሲያደርጉ የነበሩትን መርማሪወች በጥቅም በመደለል ጉዳዩ ተድበስብሶ እንዲቀር በማድረግ ነፃ ወጥቷል ፡፡
ይህ መለሰ ተስፋየ የተባለ ግለሰብ ከ 2010 ዓ.ም በፊት ባሉት በርካታ አመታት የፌደራል ደህንነት አባል ሁኖ ስራ ሲሰራ ነበር ፡፡ይህም ማለት ግለሰቡ ከ2006 ዓ.ም በፊት በፌደራል ገቢወች እና ጉሙርክ ቢሮ ውስጥ ተቀጥሮ ስራ በሚሰራበት ወቅት አብሮ የደህንነት ስራ ለፌደራል ደህንነት ቢሮ ይሰራ ነበር ማለትም ሁለቱንም ስራ የገቢወችንም ስራ የደህንነቱንም ስራ ደርቦ ይሰራ ነበር ፡፡ ከ2006 ዓ.ም - 2010ዓ.ም(እስከ ለውጡ ) ደግሞ የደህንነቱን ስራ ይሰራ ነበር፡፡ ለምሳሌ የደህንነት ስራ ሲሰራ በነበረበት ወቅት እኔ ከእርሱ ከመለሰ ተስፋየ ጋር ካፌ ሸይ ቡና በምንልበት ወቅት ብዙ ጊዜ ከፍደራል ደህንነት ቢሮ ሲደወልለት በአይኔ አይቻለሁ ይህ ከፌደራል ደህንነት ቢሮ የሚደወልለት ስልክ ቁጥርም 4(አራት ) ወይም 5(አምስት ) ዲጂት የሆነ ተመሳሳይ ቁጥር ነበር
ምሳሌ - 3333 ወይም 33333
- 5555 ወይም 55555
- 8888 ወይም 88888
የሚሉ ቁጥሮች በተደጋጋሚ ግለሰቡ ስልክ ላይ በዓይኔ አይቻለሁ
በዚህ በፌደራል ደህንነት ቢሮ አባል ሁኖ ስራ ሲሰራባቸው የነበሩ አካባቢወች ደግሞ ሰሜን ወሎ ፣ ደቡብ ወሎ፣ ኦሮሚያ ልዩ ዞን (ከሚሴ) ፣አፋር ክልል ፣ እስከ ጂቡቲ ድረስ እየተንቀሳቀሰ የደህንነት ስራወችን ሲሰራ ስለነበር የእነዚህን የተጠቀሱትን አካባቢወች የፀጥታ ሀይል ፣ደህንነቶች ፣ፖሊሶች ፣የመንግስት ሰራተኞች አመራሮችን በደንብ ያውቃቸዋል ይግባባቸዋል ይቀራረባል ፡፡
ከለውጡ በኋላ ከ 2010 ዓ.ም እስከ አሁን ባለው ጊዜ ደግሞ የደህንነት ስራውን በመልቀቅ በኮምቦልቻ ከተማ በማዕድን ንግድ ዘርፍ ማለትም በኦፓል ንግድ ዘርፍ ንግድ ፈቃድ በማውጣት ይሰራ የነበረ ሲሆን ይህውም የዚህ የመለሰ ተስፋየ የማእድን ንግድ ወይም የኦፓል ንግድ ፈቃድ አድራሻ ወይም ቢሮ ደግሞ በኮምቦልቻ ከተማ ላይ በሚገኝው ንብረትነቱ የትግራይ ተወላጅ ከሆነው ስለሽ ህንፃ ተብሎ በሚጠረው ህንፃ ላይ ቢሮ ተከራይቶ ሲሰራ የነበረ ሲሆን ፡፡
የግለሰቡ ኳሊቲ(ክህሎት)
- ይህ መለሰ ተስፋየ የተባለው ግለሰብ ከፍተኛ የሆነ የማስፈፀም አቅም አለው
- ከፍተኛ የሆነ የመግባባት ችሎታ ያለው
- ከፍተኛ የሆነ የመገንዘብ የመረዳት የመመርመር ችሎታ ያለው
- ከፍተኛ የሆነ የማስወሰን ብቃት ያለው እውነቱን ውሸት ውሸቱን እውነት የማድረግ ችሎታ ያለው
ይህ መለሰ ተስፋየ የተባለው ግለሰብ የማስፈፀም አቅም እና ሲሰራቸው የነበሩ ህገወጥ ስራወች
1ኛ፡- ይህ ግለሰብ ከህጋዊ አሰራር ይልቅ ህገወጥ አሰራሮችን ይጠቀማል ማንኛውም የሚሰረው ስራ ሁሉ ከህገወጥ ስራ ጋር የተያያዘ ነው ከዚህ የተነሳ በግለሰቡ ዙሪያ የሚሰበሰቡት ሰወች ሁሉ ከእረሱ ጋር ህገወጥ ስራወችን የሚሰሩ ናቸው፡፡ይህ ግለሰብ ከፍተኛ የሆነ የመግባባት ችሎታ ስላለው ለማንኛውም ህገወጥ ስራ ሲሰራ እንዲያመቸው በጣም ብዙ ሰወችን በዙሪያው ይሰበስባል፡፡
2ኛ ፡- ለህገወጥ ስራ እንዲያመቸው የማስፈፀም አቅሙን በመጠቀም ኮምቦልቻ ከተማ ላይ የሚገኙትን የመንግስት ቢሮወች ላይ ቁልፍ ቁልፍ ቦታ ላይ ከዕረሱ ጋር የጥቅም ትስስር ያላቸውን ግለሰቦች እንዲሾሙ በማድረግ ብዙ ህገወጥ ስራወችን ይሰራል ያሰራል
ምሳሌ
- በኮምቦልቻ ገቢወች ፅ/ቤት ላይ ለህገወጥ ስራ የሚተባበሩትን ግለሰቦች ቆልፍ ቁልፍ ቦታ ላይ እንዲሾሙ በማድረግ የኮምቦልቻ ከተማ ባለሀብቶችን እና ነጋዴወችን ከገቢወች ፅ/ቤት ሰራተኞች ጋር የጥቅም ግንኙነት እንዲኖራቸው በመካከል (እንደ ደላላ ) በመሆን እንዲገናኙ ህገወጥ ስራ እንዲሰሩ ግብር እንዲያጭበረብሩ የመንግስትን ጥቅም እንዲያሳጡ በማድረግ ለብዙ አመታት ከፍተኛ የሆነ የገንዘብ መጠን መንግስት እንዲያጣ አድረጉዋል
3ኛ፡- የኦፓል ማእድንን በኮንትሮባንድ ወደ ጂቡቲ ያስወጣል
ይህ መለሰ ተስፋየ የተባለው ግለሰብ ከለውጡ በፊት ማለትም ከ2010 ዓ.ም በፊት ማለትም በኦፓል ማእድን ንግድ ፍቃድ ከማውጣቱ በፊት ማለትም በገቢወች እና ጉሙርክ ቢሮ ሲሰራ በነበረ ጊዜ እና የፌደራል ደህንነት አባል ሁኖ ስራ ሲሰራ በነበረ ጊዜ ላሊበላ ዙሪያ ደላንታ አካባቢ የሚገኝውን የኦፓል መእድን ምርት በከፍተኛ ሁኔታ በኮንትሮባንድ ወደጂቡቲ ያስወጣ ነበር በወቅቱ እኔ (ይህን ጥቆማ ፁኁፍ አዘጋጅ) ብዙ ጊዜ ይህ መለሰ ተስፋ ኦፓል ይዞ ሲንቀሳቀስ በአይኔ አይቻለው እንግዲህ በዚህ ወቅት ግለሰቡ በኦፓል ማእድን ንግድ ፍቃድ አላወጣም ነበር ነገር ግን ከለውጡ በኋላ ማለትም ከፍደራል ደህንነት ቢሮ ከተባረረ በኋላ ማለትም ከ 2010 ዓ.ም ግን ግለሰቡ የኦፓል ማእድን ንግድ ፈቃድ በማውጣት እየሰራ ይገኛል ይህ ግን ለይስሙላ ነው ለየምሰል ነው ወይም ህጋዊ መስሎ ለመቀሳቀስ በማሰብ ነው ፡፡
ይህ ላሊበላ አካባቢ ደላንታ የሚገኝው የኦፓል ማእድን ምርት በብዛት ተከማችቶ ይገኛል ታዲያ እኔ ከ 3 አመት በፊት BBC(ቢቢሲ) ዜና በጥናት የተረጋገጠ በማለት ዜና ሲያስተላልፍ እንደሰመውት ለሊበላ ደላንታ አካባቢ የሚገኝው የኦፓል መእድን 90 ፐረሰንቱ በኮንተሮባነድ ወደጂቡቲ እንደሚወጣ በወቅቱ በወቅቱ አጋልጦ ነበር ይህንን ዜና እኔ ሰምቻለሁ ፡፡ ታዲያ ይህን የኮንትሮባንድ ንግድ ከሚያቀነባብሩ ግለሰቦች አንዱ ይህ መለሰ ተስፋየ ነው ነገር ግን ብቻውን አይደለም ከእረሱ ጋር የትግራይ ባለሀብቶች እና ነጋዴወች አሉ በተጨማሪም የሕውሀት ደህንነቶች እና አቅም ያላቸው የህውሀት ሰወች በጋር በመሰባሰብ ተቀናጂተው ነው ይህን የኮንትሮባንድ ንግድ የሚያካሂዱት ዋናው አቀናባሪ(ኮሩ መእከሉ) ግን ይህ መለሰ ተስፋየ ነው፡፡ ይህ መለሰ ተስፋየ ዋና አቀናባሪ የሆነበት ምክኒያት አንድም ላሊበላ ደላንታ (የኦፓል መእድን የለበት አካባቢ) አከባቢ ከእናት እና አባቱ ጋር ይኖር ስለነበር አካባቢውን ያውቀዋል በሌላ በኩል ደግሞ ደህንነት አባል በነበረበት ወቅት ከአፋር እስከ ጂቡቲ መስመር ሲንቀሳቀስ ስለነበር የኮንትሮባንዱን መስመር ጠንቅቆ የውቀዋል ፡፡
በምክኒያት ይህ መለሰ ተስፋየ የተባለው ግለሰብ የአማረ ክልል መንግስትን ለብዙ አመታት ከኦፓል ማድን ምርት የሚያገኝውን ከፍተኛ የሆነ ገቢ እንዲጣ አድረጉዋል ፡፡ የሚገርመው ታዲያ እንደዚህ ያለን ግለሰብ እንዴት የአማራ ክልለ ደህንነት ቢሮ አልደረሰበት ወይም ምርመራ አላደረገበትም ይህን ጥያቄ እናንተ ከፍተኛ የክልለ አመራሮች መጠየቅ ያለባችው ጥያቄ ነው ምክኒያቱም የክልሉን የፀጥታ ሀይል እንደገና ማደራጀት እናዳለባችው የሚሰገነዝባችው ወይም እንድትነቁ የሚያደርጋችሁ ነው ይህ ጥቆማ፡፡
ከ 5 (አምስት ) በፊት የማውቀውን ጉዳይ አንድ ምሳሌ ላንሳላችው አንዲት የወርቅ መእድንን ፈልጋ የምታመለለክት ማሽን አለች ይች ማሽን በዋጋ ደረጃ 150000 ብር ስትሆን ነገር ግን ግን ይች የወርቅ መፈለጊያ ማሽን በህጋዊ መልኩ መግባት አትችልም በመንግስት የተከለከለ ነው ማሽኗ የምትገባው በኮንትሮባንድ ከውጭ ነው ወደ አገር ውስጥ የምትገባው እና ይህ መለሰ ተስፋየ ይችን ማሽን በኮንትሮባንድ ወደአገር ውስጥ ለማስገባት ሲጥር እንደነበር በወቅቱ ታዝቢያለሁ፡፡
የግለሰቡ የማስፈፀም አቅም
ይህ መለሰ ተስፋየ የተባለው ግለሰብ ከፍተኛ የሆነ የማስፈፀም አቅም ያለው ሲሆን ይህን ከፍተኛ የሆነ የማስፈፀም አቅሙን ያገኝው ደግሞ
- ደህንነት ሲሰራ በነበረበት ወቅት ብዙ የከተማ የዞን የክልል የፀጥታ ሀይል ፖሊሶች ፣ ደህንነቶች ጋር ስለሚግባባ እና ስለሚቀራረብ ነው
- ብዙ የትግራይ ባለሀብቶች ከጀርባው ስላሉ
- ደህንነት ሲሰራ በነበረበት ወቅት ለእርሱ ቅርብ የሆኑትን ሰወች በመነግስት መስሪያ ቤቶች ላይ ቁልፍ ቁልፍ በሆኑ ቦታወች ላይ በአመራርነት እንዲሾሙ ሲያደርግ ስለነበር አሁንም ድረስ አሁንም ድረስ በብልጽግና አባልነት ስር በመንግስት መስሪያ ቤቶች በአመራርነት ቦታ ላይ በመሆናቸው ምክኒያት
- በአካባቢው ያሉትን ነጋዴወች ባለሀብቶች ጋር ስለሚግባባ ስለሚቀራረብ
- በባለሀብቶች እና በመንግስት ሰራተኛ አመሮች መካከል (እነደደላላ) በመሆን ጉዳይ ስለሚያስፈፅም ( የህገወጥ ስራ ሕገወጥ ጥቅም) በዚህ ምክኒያት ከባለሀበቶች እና ከመንግስት አመራሮች ጋር በጣም ስለሚቀራረብ
በዚህ ምክኒያት ይህ መለሰ ተስፋየ የተባለው ግለሰብ አንድ ሰው አለው ተብሎ ከሚገመተው በላይ የሆነ ከፍተኛ የሆን የማስፈፀም አቅም አለው በዚህ ምክኒያት ይህ መለሰ ተስፋየ የተባለው ግለሰብ በግለሰብ ደረጃ የሚገለፅ ሰው አይደለም ፡፡
ይህ ከፍተኛ የሆነ የማስፈፀም አቅም ያለው መለሰ ተስፋየ የተባለው ግለሰብ ታዲያ ለአማራ ክልል ህዝብ እና መንግስት አስጊ እና አደገኛ ሁኖ ይገኛል በዚህም ምክኒያት በግለሰቡ ጀርባ ያሉት ሰወች በሙሉ በቡድን (በመዋቅር) ደረጃ የሚገለፁ ናቸው ይህ ከእረሱ ጀርባ ያለው ቡድን ደግሞ እነደሚመለከተው ነው
ለምንድን ነው ይህ የፀጥታ ሀይል ቡድን (መዋቅር) እና የመንግስት ሰራተኛ አመራር ቡድን (መዋቅር) መሰረቱን ሰሜን፣ ወሎ ደቡብ ወሎ ያደረገው ብለን ብንጠይቅ
ለምሳሌ ፡- ለምሳሌ ሰሜን ወሎ አካባቢ የሚገኙ ከተሞች ምሳሌ ራያ ፣ ቆቦ ፣ ላሊበላ ፣ ወልደያ ዋግምራ ፣ አካባቢወች ለትግረይ ደንበር ቅርብ በመሆናቸው በጣም ብዙ የትግራይ ተወላጆች አሉ ታዲያ ከነዚህ አካባቢ ከሚኖሩ ከትግሬወች የተወለዱ ሰወች በሰሜን ወሎ እና ደቡብ ወሎ ባሉ ከተሞች የብአዴን ኣባል የነበሩ በመንግስት መስሪያ ቤቶች አመራር በብዛት ተሰግስገው ይገኙ ነበር
ታዲያ እነዚህ በእነዚህ አካባቢወች ከሚገኙ ትግሬወች የተወለዱ ግለሰቦች ከለውጡ በፊት የብአዴን አባል የነበሩ ከትግሬ ሰወች ጋር በጣም የሚቀራረቡ በህውሀት ደህነቶች የሚደገፉ በዚህ የተነሳ በመንግስት መስሪያ ቤቶች ቁልፍ ቦታ ላይ አመራር የነበሩ በወቅቱ የህውሀትን አላማ የሚያስፈፅሙ ለህውሀት ጥቅም የሚሰሩ የነበር ሲሆን ከለውጡ በፊት ትግሬ ነን በማለት እንዲፍሩ ሲያደርጉ የነበር ሰሆን ከለውጡ በኋላ ደግሞ እራሳቸውን በመለወጥ አማራ ነን የሚሉ እራሳቸውን ከነገሮች ጋር አስማምተው የሚሰሩ በመሆኑ በዚህ የተነሳ ከለውጡ በኋላም በብልፅግና አባልነት ያሉ እና አሁንም በመንግስት በአመራርነት እየሰሩ በመሆኑ እነሱ ከለውጡ በፊት የለቸውን አቅም በመጠቀም ሲሾሟቸው የነበሩ ንፅህ የአማራ ልጂ አመራሮች ጋር እስካሁንም ድረስ የጥቅም ግንኙነት ስላላቸው ፍፁም ሳይነቃባቸው ይገኛሉ፡፡ ታዲያ ህውሀት (ጁንታው) በአማራ ክልል ላይ መሰረቱን ከጣለባቸው በክልሉ ከሚገኙ ሌሎች ዞኖች በተለየ ሁኔታ ሰሜን ወሎ እና ደቡብ ወሎ አካባቢወች ናቸው ፡፡
ሌላኛው ምክኒያት ደግሞ እነዚህ ሰሜን ወሎ ፣ ደቡብ ወሎ አካባቢወች የኢኮኖሚ እንቅስረቃሴ ስላላቸው ምሳሌ ደሴ ፣ኮምቦልቻ የኢንዱስትሪ መንደር ስላለ እና ለጂቡቲ ወደብ ቅረብ በመሆኑ መተላለፊያም በመሆኑ ምክኒያት ከድሮ አንስቶ በእነዚህ አካባቢወች ህውሀት አይኑን ጥሎበት ነበር ወይም ትኩረት ይሰጠው ነበር በዚህ ምክኒያት በሰሜን ወሎ ፣ ደቡብ ወሎ አካባቢ የሚገኙት ከላይ እንደተገለፀው ከትግራይ ተወላጅ የተወለዱ ግለሰቦች ከለውጡ በፊት በየከተማ እና በዞኖቹ በህውሀት ደህንነቶች እየተደገፉ ቁልፍ ቁልፍ ቦታ ላይ ሲሾሙ ስለነበር እነዚህ ከትግራይ ተወላጆች የተወለዱ ቁልፍ ቁልፍ ቦታ ላይ የተሾሙ አመራሮች ደግሞ በምትኩ በእነዚህ ሰሜን ወሎ ፣ ደቡብ ወሎ አካባቢወች የሚገኙትን ንፁህ የአማራ ልጆችን ለመወዳጀት ሲሉ በጥቅም ሹመት በመስጠት እንዲሁም ጉቦ እንዲበሉ ነገሮችን በማመቻቸት በህገወጥ መልኩ እነዲበለፅጉ በማድረግ እነዚህን ንፁህ የአማራ ልጆች የሆኑ የመንግስት አመራሮችን ወዳጅ አድረገዋል ወይም የጠበቀ ግንኙነት እንዲኖራቸው አድረገዋል የሚገርመው ከለውጡ በኋላም ይህ ወዳጅነታቸው እና የጠበቀ ግንኙነታቸው አስካሁንም ድረስ የቀጠለ በመሆኑ በዚህ ምክኒያት በእነዚህ ሰሜን ወሎ ፣ ደቡብ ወሎ አካባቢወች ከለውጡ በኋላ አሁንም ድረስ ለህውሀት (ለጁንታው) የሚሰራ በቡድን ደረጃ የሚገለፅ እስከ ክልል አመራር የሚደርስ የተደራጀ በኢኮኖሚ የተደራጀ ፣ በመረጃ የተደራጀ ፍፁም የማስፈፀም አቅሙ ከፍተኛ የሆነ በህውሀት ደህንነቶች የሚመራ የተደራጀ ቡድን (መዋቅር ) አለ የህውም
1ኛ፡- የፀጥታ ሀይል ቡድን(መዋቅር)
2ኛ፡- የ ሲቪል የመንግስት ሰራተኛ አመራር ቡድን (መዋቅር)
ታዲያ ይህ መሰረቱን ሰሜን ወሎ ፣ ደቡብ ወሎ፣ ኦሮሚያ ልዩ ዞን (ከሚሴ) እስከ ክልል አመራር የተዘረጋው በህውሀት ደህንነቶች የሚመራው የፀጥታ ሁይል ቡድን (መዋቅር) እና የመንግስት ሰራተኛ አመራር ቡድን (መዋቅር) አሁን ላይ ምን ምን ስራወችን ይሰራል
1ኛ ፡- ህውሀትን(ጁንታውን) አሁን ኦሮሚያ ልዩ ዞን ከሚንቀሳቀሰው ኦነግ ሸኔ ጋር መረጃ እንዲለዋወጡ በህውሀት (በጁንታው) እና በኦነግ መካከል በመሆን ስራወችን አብረው እንዲሰሩ ከፍተኛ ድጋፍ የደርጋል የበለጠ ሲብራራ መረጃወችን ከጁንታው ወደ ኦነግ ወይም ከኦነግ ወደ ጁንታው ያደርሳል ያንሸራሽራል ፡፡
2ኛ ፡- የኮንትሮባንድ ንግዶችን በማካሄድ ከአፋር እስከጂቡቲ በተዘረጋው መስመር ለህውሀት (ለጁንታው) የሚጠቅሙ የጦር መሳሪያ ፣ የዶላር ምንዛሬ ፣ የኢኮኖሚ እና ሌሎች ቁሳቁሶች እስከ ጂቡቲ በተዘረገው አማካኝነት ወደ ትግራይ ለህውሀት (ለጁንታው) በሰሜን ወሎ በኩል የኮንትሮባንድ እቃው እንዲደርሰው ያደርጋል ፡፡
3ኛ፡- ለህውሀት (ለጁንታው) የክልሉን የፀጥታ መዋቅር እንቅስቃሴ ሚስጥር መረጃ ለህውሀት (ለጁንታው) አሳልፎ ይሰጣል
ምሳሌ ፡- -- በተጠቀሱት ሰሜን ወሎ ፣ ደቡብ ወሎ፣ ኦሮሚያ ልዩ ዞን (ከሚሴ) አካባቢወች ሚገኙ የፀጥታ ሀይል የፖሊሶች ፣ ሚሊሻወች ፣ ልዩ ሀይሎች ቁጥር ብዛት መረጃወችን ለጁንታው አሳልፎ ይሰጣል
- እና በተጠቀሱት ሰሜን ወሎ ፣ ደቡብ ወሎ፣ ኦሮሚያ ልዩ ዞን (ከሚሴ) አካባቢወች ሚገኙ የፀጥታ ሀይል የፖሊሶች ፣ የሚሊሻወች ፣ የልዩ ሀይሎች የመዋጋት ቁርጠኝነት ወይም የጦርነት የስነልቦና ዝግጁነት ይህም ማለት ከጁንታው ጋር ያለውን የመዋጋት ቁርጠንነት ዕና የመጋፈጥ ዝግጁነት መረጃ ለህውሀት (ለጁንታው) አሳልፎ ይሰጣል ፡፡ ህውሀት (ጁንታው) ከወራት በፊት ምናልባት ከነዚህ መረጃወች ተነስቶ ይሆናል እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን ሰሜን ወሎ ፣ ደቡብ ወሎ፣ ኦሮሚያ ልዩ ዞን (ከሚሴ) አካባቢወችን በጦር ሰራዊቱ የተቆጣጠራቸው ምሳሌ የእነዚህ አካባቢወች ያሉ ህዝቦች ሚሊች ፣ ልዩ ሀይሎች የመዋጋት ስነልቦና ቁርጠኝነት ደካማ ነው የላሸቀ ነው የሚል መረጃ ለጁከንታው ቢደርሰው ጁንታው ይጠቀምበታል፡፡
4ኛ፡- -- የክልሉን የአመራሮች የካቢኔ ሚስጥራዊ ስብሰባወችን ለጁንታው ኣሳልፎ ይሰጣል ፡፡
--- በክልሉ ለህውሀት (ለጁንታው) የሚመቹ ፖሊሲወችን ፣ መመሪያወችን ፣ በክልል እኒዲተገበሩ ሀሳብ ያቀርባል በካቢኔ ያስወስናል ፡፡
---- በክልሉ በክልሉ ለህውሀት (ለጁንታው) የሚመቹ ውሳኔወች በክልል አመራሮች ሀሳብ የቀርባል እንዲፀድቁ ያደርጋል ፡፡
5ኛ፡- እንዲሁም ህገወጥ ስራ ሰርተው የሚገኙ የህውሀት የጁንታው ደጋፊወችን ወይም ለህውሀት (ለጁንታው ) ጥቅም የሚሰሩ እና ከህውሀት (ከጁንታው ) ጋር ግንኙነት ያላቸው ሰተወች ህገወጥ ስራ ሰርተው ቢገኙ ወይም በወንጀል ቢጠየቁ ለእነዚህ አካላት ሽፋን( ከለላ) ይሰጣል እናዳይታሰሩ ይከላከላል ከታሰሩም በተሎ ከስር እንዲወጡ ያደርጋል በጥቅሉ ህገወጥ ስራቸውን በነፃነት ያላዳች ገደብ እንዲሰሩ ከለለ (ሽፋን ) ይሰጣል ፡፡
6ኛ፡- በክልሉ ለህውሀት ( ለጁንታው) የሚመቹ አሰራሮች ምሳሌ በፀጥታ ሀይል ፣ በገቢወች ፅ/ቤት እና በሌሎች
7ኛ ፡- ሌላው አደገኛ የሚያደርገው ይህ መሰረቱን ሰሜን ወሎ ፣ ደቡብ ወሎ፣ ኦሮሚያ ልዩ ዞን (ከሚሴ) እስከ ክልል አመራር የተዘረጋው በህውሀት ደህንነቶች የሚመራው የፀጥታ ሁይል ቡድን (መዋቅር) እና የመንግስት ሰራተኛ አመራር ቡድን (መዋቅር) ሌላው የሚሰራው ቁልፍ ስራ ደግሞ ከህውሀት (ከጁንታው) ጋር ግንኙነት የሌላቸውን የሰሜን ወሎ ፣ ደቡብ ወሎ፣ ኦሮሚያ ልዩ ዞን (ከሚሴ) እስከ ክልል ድረስ የሚደርሱ የመንግስት አመራሮችን በጥቅማጥቅም በመደለል ለህውሀት እንዲሰሩ ያደርጋል ታዲያ ዋነኛ የህውሀት ( የጁንታው) በአማራ ክልል የሚፈልገውን ነገሮች የሚያስፈፅምበት ዋነኛ መንገድ ይህ መንገድ ነው ፡፡ ይህ እንግዲህ እነዚህ ከህውሀት (ከጁንታው) ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው በተጠቀሱት በዞን፣ በከተማ እና በክልል የሚገኙ የመንግስት ሰራተኛ አመራሮች ከህውሀት (ከጁንታው) ጋር እንዲሰሩ የጁንታውን ፍላጎት እንዲፈፅሙ የሚያደርገው ወይም በህውሀት እና በእነዚህ የመንግስት አመራሮች መካከል መካከል (ደላለ አይነት ነገር) በመሆን ትስስር እንዲኖር የሚያደርገው ይህ ከጁንታው ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው ማለትም ይህ መሰረቱን ሰሜን ወሎ ፣ ደቡብ ወሎ፣ ኦሮሚያ ልዩ ዞን (ከሚሴ) እስከ ክልል አመራር የተዘረጋው በህውሀት ደህንነቶች የሚመራው የፀጥታ ሁይል ቡድን (መዋቅር) እና የመንግስት ሰራተኛ አመራር ቡድን (መዋቅር) ነው፡፡ ይህ ዘዴ ህውሀት (
https://amharic-zehabesha.com/archives/177322
No comments:
Post a Comment