
"…የዐብይ ሽመልስ ጉዳይ አስፈጻሚዎቹ ዐማራውን ከመገደላቸው በፊት በመጀመሪያ እንዲህ አቆራኝተው ያስሯቸዋል። ከዚያ …ከዚያማ ምን ይጠየቃል…?
• በማግስቱ ደመቀ መኮንን ብቅ ይልና "…በአሸባሪዎቹ ላይ ጠንካራ እርምጃ እንወስዳለን። የተጎጂ ቤተሰቦችንም መልሰን እናቋቁማለን" ብሎ ይለጥፋል። ዐቢይ አሕመድም ሃዘን ቀንሱና ተነሥተን ችግኝ እንትከል ይላል። ከዚያ ቸማራው ትንሽ ዋይ ዋይ ዋይ ይላል። ተመልሶ ድምጹ ይጠፋል። ገዳዮቹ ግድያቸውን ይቀጥላሉ…
"…አብረን እንበድ…!!
https://amharic-zehabesha.com/archives/173512
No comments:
Post a Comment