Thursday, March 21, 2024

ጀግና ሲወድቅ ጀግና ይተካል
ጀግና ሲወድቅ ጀግና ይተካል

ሰንደቅ አርማውን፣ ዳግሞ ያነሳል።

*ውብ አንተ* ቢያልፍም ውቦች ተነሱ

እግረ መንገዱን ተተኩ በ'ሱ።

የጀግኖች ኮቴ የተከተሉ

በጣይቱ ስም.......

*ቆራጥ እንስቶች* ይህን ፍም እሳት ተቀላቀሉ።

ሊያም በሸዋ በዋና በሩ

፬ ኪሎ ላይ....

ግዜው ተቃርቧል ሊናድ መንበሩ።

እናም.... *ሻለቃ* ሞቷል አትበሉ

*ምኞቱ ይህ ነው.....!*

እሱ ቢሰዋም *አይቀርም ድሉ!*

** ማምሻውን የሻለቃ ው'ባንተ አባተን አሳዛኝ እልፈት ሰምቼ ማለዳ አንድ ወዳጄ ይህንን በሸዋ ጠ/ግዛት የአማራ ፋኖ እዝ የሴቶች ጉዳይ መምሪያ ዘርፍ ጥሪ የሚያሳይ ቪዲዮ ሲያደርሰኝ ትግል እንደ ሩጫ (ዱላ ቅብብሎሽ) ነውና በፅናትና በተስፋ እንድትኖር ያደርግሃል።

*ነብስ ይማር ለጀግናችን!*

*ፅናት ለእህቶቻችን!*

ጀግና ሲወድቅ ጀግና ይተካል

ሰንደቅ አርማውን፣ ዳግሞ ያነሳል።

*ውብ አንተ* ቢያልፍም ውቦች ተነሱ

እግረ መንገዱን ተተኩ በ'ሱ።

የጀግኖች ኮቴ የተከተሉ

በጣይቱ ስም.......

*ቆራጥ እንስቶች* ይህን ፍም እሳት ተቀላቀሉ።

ሊያም በሸዋ በዋና በሩ

፬… pic.twitter.com/EvgUO9TznZ

— Elizabeth Altaye (@AltayeEthiopia) March 20, 2024
https://amharic.zehabesha.com/archives/189425

No comments:

Post a Comment

https://youtu.be/VUfa5eupQTc?si=Zm73w18dFB27xlqD       https://youtu.be/LcFmz2Xq5MY?si=7uP6VZsd2ksEulUf   https://youtu.be/7dUVmj8go7s?si=Px...