Saturday, January 20, 2024
አስቀድሜ ለተባረከው የጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት አክባሪዎች መልካም በአል እላለሁ:: የጌታው የመሰሪ አጭበርባሪ የወያኔ ኢንሳ ስለላ ቢሮ ጀምሮ ባልደረባው ተመስገን ጥሩነህ የተቀደሰው የጌታን ቃል ለዚህ ከሃዲ በሃገራችን ከታዩ መሪዎች ሁሉ የከፋ ሸፍጠኛ አብይ አህመድን ስሙ ብሎ የጌታን የሰላም የፍቅር ቃል ከማቅረብ የበለጠ በሃይማኖታችን ላይ ማፌዝ ማሳት የለም::
ባለፈው ይህ አሰመሳይ አብይ ኣሀመድ በሙስሊሞቹ አረፋ በአል የተሰዋልን ብሎ ኢስማኤልን ምሳሌ ሲጠቅስ ከሃገር ቤት የአብይ አጫፋሪ ፓስተሮች አንዳቸውም ምላሽ ያልሰጡ ሲሆን የራሱ ሙሉ ወንጌል ወጣት ፓስተር ብቻ ተገቢ ሙግት ሲያቀርብ ደግፈነዋል::
ዛሬም በየስፍራው ያላችሁ የሃይማኖቱ መሪዎች ፓስተሮች ቀሳውስት ይህን ዘላባጅና ምንደኞቹን ህዝባችንን የሚያባሉትን በሃስተኛ ፊት ለፊት በሚታይ ማጭበርበሪያ ሲያስቱ ዝም ብትሉ ከፈጣሪም ከታሪክም ፍርዳችሁን ታገኛላችሁ::
ናዚ ሂትለርን ፋሽስት ሙሶሎኒን ያልገሰጹ ጭራሽ የተባበሩ ዛሬ ድረስ ቤተሰባቸው ዘመዶቻቸው ሲሸሸማቀቁ እንደሚኖሩት የአናንተም እድል ፈትና ይህ ነውና ዛሬ ሳይመሽ በጊዜ በወቅቱ ይህን ጨካኝ አታላይ ዘረኛ ግፈኛ ኣአጭበርባሪ አብይ አህመድን በማውገዝ ለሚታረደው ህዝባችን ድምጽ ሁኑ::
ዲጎኔ ሞረቴው ፓስተር ከሚድ ዌስት ኣአሜሪካ
https://amharic.zehabesha.com/archives/188180
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
https://youtu.be/VUfa5eupQTc?si=Zm73w18dFB27xlqD https://youtu.be/LcFmz2Xq5MY?si=7uP6VZsd2ksEulUf https://youtu.be/7dUVmj8go7s?si=Px...
-
Contact information: Girma Berhanu Department of Education and Special Education (Professor) University of Gothenburg Box 300, SE 405 ...
-
Yonas Biru, PhD In the last fifty some years, four governments have ruled Ethiopia. Emperor Haile Selassie lasted in office for 44 years. ...
-
#image_title አበዉ ኢትዮጵያዉያን "የወንድ ልጂ ሞቱ የተናገረዉን ወይም የሰራዉን የረሳ ዕለት ነዉ ይላሉ "፡፡ ዕዉነት ብቻ ሳይሆን ህያዉ እና በተግባር የተገለፀ ነባር ሀቅ ነዉ ፡፡ ዛሬ በአገራችን ...
No comments:
Post a Comment