Sunday, November 19, 2023

ወቅቱ ግድ የሚለው በአመጽ ነጻ መውጣት ወይንም በአመጽ መፈራረስ (እውነቱ ቢሆን)
አንድ ሰው የሚመስለው አብይ አህመድ አንድም ሁለትም ነው፡፤ አቋምና መርህ የለውም፡፤ ራሱ በራሱ የአገሪቱ ቁጥር አንድ ችግር ነው፡፡ ለዚህም ነው የአገሪቱ ችግሮች አንዱ በአንዱ ላይ እየተደራረቡ መጥተውና በጣም ገዝፈው እዚህ ደረጃ የደረሱት፡፡ ለሰወች የስበእና መለኪያ ሚዛን ቢኖር የእርሱ ስበእና ከዜሮ በታች ነው ማለቱ ይቀላል፡፡

አገሪቱና ህዝቧ መቼም ቢሆን እንደ አሁኑ “ታች” ወርደው አያውቁም፡፡ ወላ በጣሊያን ጊዜ ወላ በወያኔ ጊዜ፡፡ አብይና መንጋው ኦሮሙማ  በስልጣን ላይ ሆነው አገራዊ ምክክር፣ ውይይት፣ ድርድር፣ ቀይ ባህር፣ ወደብ፣  እድገት ...ወዘተ የማይሉት ነገር የለም፡፤ መነሻቸውም የህዝቡን ልብ አይተው፣ ገምተውና ንቀውትም ነው፡፡ አኔ እንዲህ ነው እንዲያ ነው እያልኩ አሁን ነገር አላበዛም፡፡

በበደልና በግፍ ክምር ላይ ተንሰራፍተው የሚንፈላሰሱትን የኦሮሙማ ገዥወች ለአማራ ህዝብ የህልውና (የአትግደሉኝ) ተጋድሎ የቆመው የፋኖ ትግል ያስፈራቸው ቢመስልም ፋኖን ተዋግተው ማንበርከክ አልቻሉም፡፡ ባለመቻላቸውም የአማራውን ህዝብ የታሪክ አሻራወችን በከባድ መሳሪያ እያወደሙትና ህዝቡንም ያለምህረት በታንክ በድሮንና በመድፍ እየጨፈጨፉት ነው፡፡ በዚህ ድርጊታቸውም ፋኖ ክልሉን ነጻ አድርጎ  በድል ወደ አዲስ አበባ እስከሚገባ ድረስ ይቀጥላሉ፡፡ ከዚያ በፊት ግን በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በአቋራጭ ሊሆኑ የሚችሉ ወይንም ቢተገበሩ ለነጻነት ትግሉ መስዋእት መሆንን ሊቀንሱ የሚችሉ ሶስት ሀቆችን በጥንቃቄ ማየቱ ይጠቅማል ብየ ስላስብኩ እነዚሁኑ ሶስት ሀቆች  እንደሚከተለው በጣም በአጭሩ እንደሚከተለው አቅርቢያቸዋለሁ፡፡፡

አሁን የፖለቲካ ስልጣን መፍለቂያ በሆነችው በመዲናዋ በአዲስ  አበባ ውስጥ ሶስት ሀቆች አሉ፦

ሀቅ ቁጥር አንድ ፦  አዲስ አበቤ በቋፍ ነው ያለው፡፡

ሀቅ ቁጥር ሁለት፡  የጽበል አስፈላጊነት፦ ከችግሩ አጣዳፊነት አንጻር አዲስ አበባ ውስጥ ህዝቡ ፈንቅሎ መነሳት እንዲችል የሚያነሳሳ ጸበል ነገር መረጨት አለበት፡፡ ይህም  ጸበል  አጥፍቶ  የሚጠፋ ከተቻለም በከተማዋም ሆነ በፌደራል ደረጃ በተረኞቹ ባለስልጣናት ላይ ፈጣን ጥቃትን ፈጽሞ መሰወር የሚችል መቺ ሀይል/ ስኳድ የግድ መሰማራት አለበት፡፡  ለዚህም ሀላፊነት ድብቅና ረቂቅ ድርጅትና ዝግጅት ያስፈልጋል፡፡

ሀቅ ቁጥር ሶስት፡ ህዝቡ በቋፍ እንደመሆኑ መጠን አንድ ጊዜ ክብሪቱ ተጭሮ እሳቱ ቦግ ካለ የአዲስ አበባ የህዝብ አመጽና ትግል መጨረሻው ሳይደርስ አይቆምም፡፡ አንዴ ፈንድቷላ፡፤ ለዘመናት የታሸውና የተረገጠው አዲስ አበቤ የየበኩሉን የተግባር እርምጃ ይወስዳል፡፡

በዚህም ከሚቀጥሉት ሁለት ሁነቶች  ከሁለቱ አንዱ የግድ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡ አንድም የእርስ በእርስ ጦርነቱን እውን ያደርጋል፡፡ አለበለዚያም እርምጃው ለይቶ የኦሮሙማን እድሜ ያሳጥርና ወደህዝባዊ የሽግግር ስርአት ያመራል፡፡ ይህም የሽግግር ስርአት ሁሉንም በማሳተፍ የመላው ኢትዮጵያዊያንን ይሁንታ ያገኘና ‘ለህዝብ ከህዝብ በህዝብ” የሚሆን  አስተዳደርን ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ እውን ያደርጋል፡፡

ሁለተኛው “ሁነት” ቢሆን ይመረጣል፡፡ አንደኛው ሁነት እውን ከሆነ ግን የአገሪቱ እጣ ፈንታ ይለይለታል፡፡ በዚህም ሆነ በዚያ በሁለቱም ሁነቶች የወቅቱ የኦሮሙማ ገዥወች ያበቃላቸዋል፡፡ ፋኖ በዚህም ሆነ በዚያ ይህንን ያህል ርቀት ለሚወስድ ተጋድሎ ዝግጁ ይመስላል፡፡ ድል ለፋኖ!! እኔም ፋኖ ነኝ፡፡
https://amharic-zehabesha.com/archives/187128

No comments:

Post a Comment

https://youtu.be/VUfa5eupQTc?si=Zm73w18dFB27xlqD       https://youtu.be/LcFmz2Xq5MY?si=7uP6VZsd2ksEulUf   https://youtu.be/7dUVmj8go7s?si=Px...