
ወንድሙ መኰንን-England:
01 July 2023
ሰው ሲበድላችሁ፣ እስቲ አትናደዱ፤
ጠላትን አትጥሉ፣ ክፉን ሰው ውደዱ።
የክፉ ሰው ክፋት፣ ጠቃሚ ነው ትርፉ፤
ያነቃቃችኋል፣ እንዳታንቀላፉ።
የልቦናው ስሜት፣ እየተራቀቀ፣
ሁልጉዜ ወደ ላይ፣ በጣም እየላቀ፤
በሥራ በጥበብ፣ ግሎ ለመነሳት
ቆስቋሽ የፈልጋል፣ የሰው ልጅ እንደ እሳት
ከበደ ሚካኤል፣ የዕውቅት ብልጭታ ገጽ መቶ 163
- መግቢያ
ዳማ የተባለ ዳንግላ ፈረስ፣ ዋርዲት የተባለች ሽቅርቅር በቅሎ ጋር ሜዳ ውስጥ ሣር ሲግጡ ይተዋወቃሉ። መሽቶ ሊለያዩ ሲሉ፣ ዳማ በጣም ስለወደዳት ዋርዲትን “አባትሽ ማናቸው” ብሎ፣ ጠየቃት። ዋርዲት እየተሽኮረመመች፣ “አጎቴ ጥሪኝ የሚባል ፈረስ ነው” ብላ መለሰችለት ይባላል። ፊየል ወዲህ፣ ቅዝምዝም ወዲያ። ምን ለመደበቅ ነው?
ድንቁርና፣ ያጀግናል። ደፋር ያደርጋል። አንድ ሰው ባነበበ፣ በተመራመረ፣ ባወቀ ቁጥር ነው፣ አለማወቁን እየተረዳ ሲመጣ ቁጥብ ይሆናል። ያልበሰለው ጥራዝ ነጠቅማ፣ ጫፍ ይዞ እንደባዶ ቆርቆሮ ሲንጣጣ ነው የሚውለው። ከሠርቪስ ኮሊጅ ይሁን፣ ወይም ነጻ ከገቢያ ድግሪ እየገዙ፣ ያልበሰሉ የእፍ እፍ ባለ ዶክትሬት ዲግሪዎች፣ ታሪክቱን በጭንቅላቷ እያቆሙ ሲደፏት እያየን፣ አንዳንዴም በዝምታ ካልሆነም በፈገግታ እያሳለፍናቸው ነው። ----ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ----
https://youtu.be/TxpBbCC14ng
Baum, James E.: Savage Abyssinia, J.H Sears & Company, Inc. Publishers, New York, 1928, P. XVii
https://www.onlinemezmur.com/multiple_bible_versions.php?book_id=10&cnum=11&book_type=OT
መጽሐፈ ብሩክ፣ ዣንሸዋ ቀዳማዊ ገጽ 269 እና ሰረገላ ታቦር ገጽ 290 (ትርጉም፣ መሪ ራስ በላይ አማን)።
Van Seters, John (2004). The Pentateuch: A Social-science Commentary. Continuum International Publishing Group. ISBN 978-0567080882
https://www.google.com/search?q=Abraham+went+to+see+Melchizedek&rlz=1C1CHZO_enGB901GB901&sxsrf=AB5stBggYNC_9ggJ2GJpzNahXXqSSE6tyw1688514432947&ei=gK-kZMK1Obrh7_UP1ICikA4&ved=0ahUKEwjC9eS3nvb_AhW68LsIHVSACOIQ4dUDCBA&uact=5&oq=Abraham+went+to+see+Melchizedek&gs_lcp=Cgxnd3Mtd2l6LXNlcnAQAzIFCCEQoAEyBQghEKABMgUIIRCgAToKCAAQRxDWBBCwAzoECCMQJ0oECEEYAFDqCli9OGDTR2gBcAF4AIABcIgBxgSSAQM1LjKYAQCgAQGgAQLAAQHIAQg&sclient=gws-wiz-serp
https://stockton.edu/hellenic-studies/documents/chs-summaries/kantzios96.pdf
https://www.pbs.org/wonders/Episodes/Epi1/1_wondr2.htm#:~:text=KushtheEgyptiannamefor,ThirdCataractoftheNile.
https://youtube.com/shorts/kdMNA-szyKk?feature=share
Girma Berhanu, The New Frontier Of Antisemitism: Racial Discourse And Oromo Extremism In Ethiopia – Analysis
https://zehabesha.com/the-new-frontier-of-antisemitism-racial-discourse-and-oromo-extremism-in-ethiopia/
=
https://amharic-zehabesha.com/archives/184385
No comments:
Post a Comment