
ጨካኙ የግራኝ ዓቢይ አሕመድ ሠራዊት መናንያኑን በጥይት ጨርሶ አስከሬናቸው እንኳ በመነኑበት ገዳም እንዳያርፍ ጭኖ እየወሰደ ነው።
ጥያቄው?
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉም በአንድነት ወጥቶ ይህንን የአረመኔ ሥርዓት በቃህ የሚለው መቼ ነው?
መቶ ሃያ ሚሊዮን ሕዝብ በየተራ ማለቅ አለበት ወይ?
ኧረ በቃ!!!!!!
 ቀሲስ ዲበኩሉ በላይ
ቀሲስ ዲበኩሉ በላይ https://amharic-zehabesha.com/archives/183112
 
 
No comments:
Post a Comment