Tuesday, June 13, 2023

የአብይ አህመድ ኦነግ ሽኔ ከአዲስ አበባ በቅርብ እርቀት በፌስቡክ ላይቭ እያሳያ በጠራራ ፀሀይ ከተማ ውስጥ ገብቶ እየዘረፈ ነው


ኦነግ ሽኔ ከአዲስ አበባ በቅርብ እርቀት በፌስቡክ ላይቭ እያሳያ በጠራራ ፀሀይ ከተማ ውስጥ ገብቶ እየዘረፈ እና እየገደለ ሳለ የሀገር መከላክያ ተብየው ግን የአማራ ህዝብን ትጥቅ በማስፈታት ሰበብ ገዳማትን ሳይቀር በከባድ መሳርያ እና በታንክ እየደበደበ ይገኛል።

የማንንም የውሸት ማስተባበያ መርዶ እንፈልግም/ዓለም እንዲያውቀው ብቻ ሼር ማድረግ የኛ ግዴታ ነው !

ግንቦት 28 ቀን 2015 ዓ.ም

አሻራ ሚዲያ ፣

በአደባባይ ስለተረሸኑት ንፁሃን ኦርቶዶክስ ወጣቶች የማንንም የውሸት ማስተባበያ አንፈልግም።ከሁለት ቀናት ቀደም ብሎ "የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ- ኃይል"የተሰኘው ተቋማ ከ200 በላይ የሥላሴ ገዳም ፀበልተኞችን እና መነኮሳትን መደምሰሱን እና መረሸኑን ባወጣዉ መግለጫ አረጋግጦልናል።(ማስረጃው በእጃችን አለ)

2ኛ) የሁሉም ክልል ልዩ ኃይል አባላት ዐብይ አህመድ በሚመራው አራጁ የኦህዴድ/ኦነግ መከላከያ ሠራዊት አባላት ውስጥ እንደተካተቱ ዓለም ያውቃል።ስለሆነም የሲዳማ ክልል መለዮም ይልበሱ የኦሮሞ ክልል፤በአደባባይ ሁለት ባለማህተም ወጣቶችን ሲረሹን ታይተዋል። የዚህ ሠራዊት ጠቅላይ አዛዥ ዐብይ አህመድ ሲሆን በጠቅላይ ኢታማዦር ሹምነት የሚመራው ደግሞ ምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ ነው።

ይህ እጅግ አሰቃቂ ወንጀል በደብረ ኤልያስ ሥላሴ ገዳም እንደተፈፀመ ከሁለት ቀናት በፊት እራሱ ጠቅላይ ሚንስትሩ በሰብሳቢነት የሚመራው"የፀጥታና ደህንነተ የጋራ ግብረ- ኃየል"የተሰኘው ተቋም "200 ንፁሃንን እንደጨፈጨፈ" ባወጣው መግለጫ አረጋግጧል።

በአማራ ክልል ከተሞች በይፋ ጦርነት ታውጆ ንፁሃንን መጨፍጨፍ ከተጀመረ አንድ ወር አልፎታል።ስለሆነም መላው የአማራ ህዝብ ሆይ ያለፈቃድህ ገብቶ በአደባባይ ልጆችህን የፍጥኝ እያሰረ የሚጨፈጭፍውን ሠራዊት በአስቸኳይ እንዲወጣ አድርግ።ያለህን ሁሉ ይዘህ እራስህን ከጥፋት ለመከላከል ዛሬውኑ ቁረጥ።

መረጃው የጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናው ነው ።

"ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።"

ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:-

 

//

Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw

//

Ashara Tv - https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng

//

https://www.facebook.com/asharamedia24

//

ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
https://amharic-zehabesha.com/archives/183431

No comments:

Post a Comment

https://youtu.be/VUfa5eupQTc?si=Zm73w18dFB27xlqD       https://youtu.be/LcFmz2Xq5MY?si=7uP6VZsd2ksEulUf   https://youtu.be/7dUVmj8go7s?si=Px...