Sunday, May 7, 2023

ሸገር የሚባለው አዲስ "ፕሮጀክት" ላይ በርካታ መስጊድ እየፈረሰ ነው። ውስጥ እየሰገዱ ላያቸው ላይ አፍርሰውባቸዋል።
ውሃብያ ፀጥ ረጭ!

የሙፍቲ ጊዜ ቢሆን ከቤታቸው አውጥተው "አስጠቃኸን" ብለው ይገድሏቸው ነበር። ከምንም በላይ እንኳን አማራ ክልል አልሆነ! ያኔ ቱርክን ጭምር መግለጫ አስወጥተዋል። በየመስጊዱ ጎንደር እና ሞጣን አውግዘዋል። አማራ እንደ ህዝብ ተወግዟል። አላማቸው እምነት ቢሆን አሁንም ይጮሁ ነበር። አላማቸው ጥላቻ ነው።

ውሃብያ ስል የሚከፋህ ካለህ ጉዳይህ ነው። ሌባ! ቀጣፊ!

ጌታቸው ሽፈራው
https://amharic-zehabesha.com/archives/182337

No comments:

Post a Comment

https://youtu.be/VUfa5eupQTc?si=Zm73w18dFB27xlqD       https://youtu.be/LcFmz2Xq5MY?si=7uP6VZsd2ksEulUf   https://youtu.be/7dUVmj8go7s?si=Px...