Sunday, March 5, 2023

አብይ አህመድ ገዳይ ነው
#አብይ አህመድ ገዳይ ነው!!

አብይ አህመድ ገዳይ ወንጀለኛ ነው ለፍርድ ይቅረብልን!!! ኦሮሚያ ምድር አማራን በዘር መርጡ እያረደው ነው::

#የአፋር ደም የኔ ደም ነው!

#ወላይታን እና ሌሎች ንፁህ የደቡብ ኢትዮጵያ ወገኖችን መግደል ባስቸኳይ ይቁም!

#የአማራው ደም የኔ ደም ነው!!

#ፋኖነት አማራነት ነው

#አዲስ አበባ የሀሉም ኢትዮጵያዊያን ናት

#ድርድሩ አፋርን እና አማራን ካላካተተ የሽበርተኞች ድርድር ነው።

#እኔም ዘመነ ካሴ ነኝ

ከተነሱ መፈክሮች መካከል ነው።

ዲሲ በርካታ ህዝብ ወጥቷል።

#ድል ለፋኖ

 
https://amharic-zehabesha.com/archives/180512

No comments:

Post a Comment

https://youtu.be/VUfa5eupQTc?si=Zm73w18dFB27xlqD       https://youtu.be/LcFmz2Xq5MY?si=7uP6VZsd2ksEulUf   https://youtu.be/7dUVmj8go7s?si=Px...