Monday, February 6, 2023

የዋልድባ አባቶች መቋሚያቸውን ዘቀዘቁ!!
የዋልድባ አባቶች መቋሚያቸውን ዘቀዘቁ!! ሀገራችን በተደጋጋሚ አደጋ ሲደቀንባት መቋሚያቸውን ዘቅዝቀው በመፀለይ ጠላትን በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲደፋ የሚያደርጉት የዋልድባ አባቶች ፀሎታቸውን ጀምረዋል። ነገሩ ወደ ማይመለስበት ምዕራፍ ተሸጋግሯል!!
https://amharic-zehabesha.com/archives/179416

No comments:

Post a Comment

https://youtu.be/VUfa5eupQTc?si=Zm73w18dFB27xlqD       https://youtu.be/LcFmz2Xq5MY?si=7uP6VZsd2ksEulUf   https://youtu.be/7dUVmj8go7s?si=Px...