Thursday, February 16, 2023

ከታሪክ ማህደር : ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመሯት ስድስቱ የኢትዮጵያ ብፁዓን አቡነ ፓትሪያርክዎች
1.ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ባስልዮስ

ከ 1884 -- 1963 ዓ.ም

2.ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ቴዎፍሎስ

ከ 1902 -- 1971 ዓ.ም

3. ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ተክለሃይማኖት

ከ 1910 -- 1980 ዓ.ም

4. ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ መርቆሬዎስ

ከ 1930 -- 2014 ዓ.ም

5. ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ጳውሎስ

ከ 1929 -- 2004 ዓ.ም

6.ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ማትያስ (6ኛ. ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢተዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት)

ከ 1933 ዓ.ም -- አሁን ያሉት

#ታሪክን_ወደኋላ

# ዘ-ሐበሻ

--

ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ባስልዮስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ቴዎፍሎስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ተክለሃይማኖት ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ማትያስ
https://amharic-zehabesha.com/archives/179761

No comments:

Post a Comment

https://youtu.be/VUfa5eupQTc?si=Zm73w18dFB27xlqD       https://youtu.be/LcFmz2Xq5MY?si=7uP6VZsd2ksEulUf   https://youtu.be/7dUVmj8go7s?si=Px...