ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመሯት ስድስቱ የኢትዮጵያ ብፁዓን አቡነ ፓትሪያርክዎች:-
1.ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ባስልዮስ
ከ 1884 -- 1963 ዓ.ም
2.ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ቴዎፍሎስ
ከ 1902 -- 1971 ዓ.ም
3. ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ተክለሃይማኖት
ከ 1910 -- 1980 ዓ.ም
4. ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ መርቆሬዎስ
ከ 1930 -- 2014 ዓ.ም
5. ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ጳውሎስ
ከ 1929 -- 2004 ዓ.ም
6.ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ማትያስ
ከ 1933 ዓ.ም -- አሁን ያሉት
#ታሪክን_ወደኋላ
# ዘ-ሐበሻ
--
6ኛ. ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢተዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት
https://amharic-zehabesha.com/archives/179761
No comments:
Post a Comment