Sunday, January 22, 2023

የመፈንቅለ ሲኖዶስ ስም ዝርዝር
"ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስስ አይለቅም"ይሉታል እንዲህ ነው፤ሲጀመር አቶ አካለወልድ("አባ ሳዊሮስ")... ግሩም አካለወልድ የሚባል ልጅ እንዳለው እየታወቀ እንዴት "አባ ሳዊሮስ" ተብሎ ጳጳስ ተደርጎ ተሾመ???

ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ዛሬ ማለዳ በተሰማው ሕግ ወጥ 'ሲመተ ጳጳሳት' ጉዳይ:-

1. በሀገር ውስጥና ከሀገረ ውጭ ያሉ ሊቃነ ጳጳሳት በአስቾካይ ወደ መንበረ ፓትርያርክ እንዲመጡ ጥሪ ቀርቧል።

2. መንግስት ክስተቱ በሀገር ላይ ጭምር የሚያስከትለውን ጉዳት ተመልክቶ በጉዳዩ ላይ ህጋዊ ሀላፊነት እንዲወጣ ጥሪ ቀርቧል።

3. ምዕመናንን ቤተክርስቲያንን ከመቸውም በላይ በንቃት በሀሳብና በፀሎት እንዲጠብቁ ቅዱስነታቸው ጥሪ አቅርበዋል...።

#የመፈንቅለ ሲኖዶስ ስም ዝርዝር :-

1. አባ ተክለ ሃይማኖት ...... የቀድሞ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ

2. አባ ገብረ እግዚአብሔር ...... የአየር ጤና ኪዳነ ምሕረት አስተዳዳሪ

3. አባ ሽኖዳ ...... አለም ገና ኢየሱስ አስተዳዳሪ

4. አባ ወልደ ጊዮርጊስ ...... ወለቴ ዮሐንስ አስተዳዳሪ

5. አባ ገብረ ኢየሱስ ...... አለም ገና ሚካኤል አስተዳዳሪ

6. አባ ገብረማርያም ነጋሳ ...... የኦሮምያ ቤተ ክህነት መስራች

7. አባ ጳውሎስ ከበደ ...... የሐረር ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ የነበረና በተሐድሶነት የተባረረ

8. አባ ጸጋ ዘአብ አዱኛ ...... የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል መጽሐፍ መምህር

ይቀጥላል.....!

-----------------------------

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሊቃነ ጳጳሳት መንበረ ፓትርያርክ ብፅዑ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በረከታቸው ይደርብን..

አሜን(፫)

 አፈትላኪ ዜናዎች
https://amharic-zehabesha.com/archives/179000

No comments:

Post a Comment

https://youtu.be/VUfa5eupQTc?si=Zm73w18dFB27xlqD       https://youtu.be/LcFmz2Xq5MY?si=7uP6VZsd2ksEulUf   https://youtu.be/7dUVmj8go7s?si=Px...