Saturday, August 27, 2022

ኢትዮጵያዊያን ቅድሚያ ለሀገር ሉአላዊነት መስጠት ግዴታቸው ነው -  ሲና ዘ ሙሴ
ከኢትዮጵ መከላከያ ጎን ነን  !

ሲና ዘ ሙሴ

" ምን እጅ አለኝ ና እጄ እኮ ነው የእሣት ሰደድ

ሺ ባንዳን ፣ ሺ ገንጣይን የሚያነድ ። "

የትህነግ ጭፍን ፣ ባንዳ ቡድን ፣ በእውነቱ ቅጥረኛ ነው ፡፡ የቀጠሩትም የባሰባቸው አልጠግብ ባዮች እና ስግብግቦች ናቸው ፡፡ የትህነግ / ወያኔ  ፤ በጣት የሚቆጠረው ቡድን ፣ እንደ ቀጣሪዎቹ ሁሉ ፣ እጅግ ጨካኝ ና በቃላት የማይገለፅ ስግብግብነት በህሊናው የሰፈረ " የጅብ ሆድ ያለው " ከንቱ ፍጡር ነው ፡፡ መጨበጫ የሌለው  የሸለምጥመጥ ስብስብ ነው ፡፡ አድብቶ አራጅ እና ሰልቃጭ ቡድን ነው ፡፡ ሰው በላ ነው ፡፡ ድህነትን አስፋፊ የግብፅ ተላላኪ ነው ፡፡ እናም ይህንን ሰው ያልሆነ ያበደ የጅብ ስብስብ ቡድን እስከ አስተሳሰቡ  ከኢትዮጵያ ምድር እስካላጠፋነው ጊዜ ድረስ ለፍቶ አዳሪው ፣ በዚች ጊዜያዊ የምድር ድንኳን ውስጥ በእንግድነት በሰላም ከቶም ለመኖር አይችልም ፡፡ እናም  ይህንን ጨካኝ ቡድንያለርህራሄና ያለምህረት  ከማጥፋት ውጪ ሌላ አማራጭ የለም  ።

ይኽ ስግብግብ ቡድን ህሊና ቢስ በመሆኑ የተቀረውን የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ፈሪ የሚቆጥር በመሆኑ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ሙሴ ዘመን ቅጣት ሆ ብሎ ተነስቶ በህዝባዊ ማዕበል  ሊቀጠው ይገባል ። መንግስትም አደባባይ ወጥቶ የአማራን ህዝብ በይፋ ይቅርታ በመጠየቅ ለህዝባዊ ማዕበል ሊሰናዳው ይገባል ፡፡ ባለፈው እና በተቀበረው ቀን ለስልጣን ተብሎ የተደረገው ሸለምጥማጣዊ አካሄድ እጅግ የሚናድድ እና የሚስተዛዝብ ነው ፡፡ በህዝብ ውስጥ ያለውን ታላቅ አእምሮና ጥበብም መናቅ ነው ። የወያኔን ዓይነት ሞት መናፈቅም ነው ፡፡ … በዚህ ረገድ የሰከነ የፖለቲካ ሰው አስተያየት ተደጋግሞ በመሰጠቱ ወሬ ማብዛት አልፈልግም ፡፡ የምስራቁን ሰው የሞገሴን አስተያየት ግን በቅንነት ማዳመጥና ጠቃሚውን መውሰድ የሀገሬፖለቲከኞች የቤት ስራ ቢሆን እመርጣለሁ ፡፡ እነ ተመስገን ደሳለኝማ ዕድሜ ለዋኔ ብር ታፍነዋል ፡፡ ስብሃት እና ቢሊየነሮቹ ከተፈቱ በኋላ ነው እኮ በምሁር ላይ ወከባና አፈና ተባብሶ የቀጠለው ፡፡ ወይ ብር ?  ዛሬስ በብር አገርን ለመሠት የተሰናዳ ባንዳ በመህል አገር የለም እንዴ ? እነዚህ አፋኞች በጦርነቱ ላይ የሚሰሩት ታላቅ ሴራ በእርግጠኝነት አብይን  ከባድ ዋጋ ያስከፍለዋል ፡፡ ይህ እንዳይደርስ በጭብጨባ መዘናጋቱን ያቁም ። ጭብጨባ ተቃውሞም ሊሆን ይችላልና…¡ ሳክስ ይቀነስልን ማለትም ሊሆን ይችላል ፡፡

በሳክስ  የወያኔን ጥቂት አውሬ ቡድን ሂትለራዊ  ጭካኔ ማቆም  አይቻልም ።  ከነሱ ጭካኔ በላይ የሚጨክን እንደለ መገንዘብ ካልተቻሉ በሥተቀር በወሬ የሚቆም የሴጣን ድርጊት የለም  ። … እነዚ እብዶች እኮ ፣ ከነሱ ጭካኔ በላይ የሆነ ድርጊት መፈፀም የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሚችል በተግባር ካላዩ በስተቀር ጦርነትን ፣ ዘረፋን ና ሂትለራዊ ተግባርን ከቶም አያቆሙም ።  በሃሺሽ እያሥጦዙ  የትግራይን ወጣት እንደ ፍየል በማሯሯጥ በከንቱ መሰዋትነት ለእነሱ ዘበኛ ሆኖ እንዲሞት ማድረጋቸው አያባረም ፡፡  በየቀኑ ቡፌ እየበሉ እና በጥጋብ  እየመረቀኑ ፣ ምርቃናቸውን ለመሥበር ፣ በውስኪ መጨበሳቸው የማይቆመው በጦርነት ውስጥ ሲኖሩ እንጂ በሰላም ውስጥ ሲኖሩ እንዳይደለ አሳምረው ያውቃሉ ፡፡

በዚህ ምክንያት ነው ፣  ኢትዮጵያም  አሥደንጋጭ በትር በወያኔ መሪዎች ላይ ማሳረፍ መቻል አለባት የምለው ። የደብረ ፂዮን እና የመሰሎቹ ሀብት ህንፃና ንብረት ሁሉ መውደም አለበት ፡፡  የጦርነትን አስከፊነት ህዝቡ ተገንዝቦ እንዲረዳ የሚያደርግ ህዝባዊ ማዕበል በአፋርና በአማራ በኩል በአፋጣኝ መደረግ ይኖርበታል ። ከኢትዮጵያ ህዝቡ አንድ አራተኛውን ብቻ በማሰለፍ በእርግጠኝነት እነ ደብረፅዮንና መሰሎቻቸውን  ጠራርጎ ማጥፋት ይቻላል  ።

ህዝቡ እራሱ አታሥጨርሱን ብሎ ፣ እስከዛሬም ያልበላቸው በሚከተሉት ምክንያቶች እንደሆነ የፖለቲካ ተንታኞች መናገራቸውንም አስታውሱ እና ህዝባዊ ማዕበልን ባቸኳይ ፍጠሩ ። 1ኛ .   " ሥላላወቀ ነው ።  2ኛ . በድንቁርናው ሰበብ ነው ። 3ኛ . በፍርሃት ነው ። 4ኛ . ጠመንጃ ከኋላውቸው ተደቅኖባቸው  ነው ። " በማለት ። ይኽ እውነት ነው እንዴ ? 1,2,3 አያሥኬዱም ። 4 ኛው ያሥኬዳል ። ላብራራ ፣

1ኛ / የትግራይ ከተሜም ሆነ ገጠሬ  ህዝብ የትህነግ አንድ ለአምሥት ተጠርናፊ በመሆኑ ፣ ድብን አድርጎ የጦርነቱን ዓለማ ያውቃል ።

2ኛ / በድንቁርናው ሰበብ ነው የሚባለውም ሚዛን አይደፋም ። ቄስ ፣ ዲያቆን ፣ ምሁር እና ተማሪ በዚህ ጦርነት ህዝባዊ ማዕበል በመሆኑ የሚሳተፈው ፣ ለአንድ የኢትዮጵያ ወታደር 50 ሰው በማሰለፍ ፣ የሞተው ሞቶ የተቀረው  በሌሎቹ  ወንድሞቹ ከንቱ መሰዋትነት  በወረራው የተቆጣጠረውን ቀበሌ ፣ ወረዳ እየዘረፈ በመብላት ይካሣል ። ገንዘብ በማግኘትም ይበለፅጋል ። " የሚል  የጅላንፎዎች ምክር እንጂ በድንቁርና ወደ እሣት ዘሎ አልገባም ።

3ኛ ፣ በፍርሃት ነው ። የሚባለውም ተረት ተረት ነው ። እንዴት ጠመንጃ ይዘህ ትፈራለህ ? ለማታምነበትስ ዓላማ እንዴት በከንቱ ትሞታለህ ? ደሞም እኮ " የትግራይ ሰው ጀግንነት እንጂ ፍርሃትን አያውቃትም ነው ። " የሚባለው ። ታዲያ ለምን ይሆን እነ ደብረፅዮንን እና መሠል ጨካኝ እና ሥግብግብ  ሂትለሮችን ፈርቶ ወደ ጦርነቱ የተሰማራው ?

4ኛ ጠመንጃ ከጀርባው ተደቅኖበት ነው ። እውነት ከተደቀነበት ይሄ ሰበብ ያሥኬዳል ። ግን ደግሞ ወደ ወታደሩ ሲቃረብ ፣ ጠበመንጃ የያዘውን ተረባርቦ በመያዝ እጁን ለመከላከያ መሥጠት ይችላል ። በዚህ ወቅት ጥቂቶች ሊሰው ይችላሉ ። የበዙት የዋሃን ግን ይተርፋሉ ።

ለማንኛውም አነ ደብረፅዮን መታረጃቸውን ራሳቸው ገዝተዋል ። የመቀበሪያቸውንም ጉድጎድ ራሳቸው ቆፍረዋል ። ዛሬ እንደ በፊቱ እቤቱ ቁጭ ብሎ የሚጠብቃቸው የአማራም ሆነ የአፋር  ገበሬ ና ከተሜ የለም ። ሁሉም ቤቱን ለቆ  በጫካ ና በገደሉ አድፍጦ   ይጠባበቃቸዋል ። ሲጠጉም በህዝባዊ መዓበል ሆ ! ብሎ ለወሬ ነጋሪ ሳያሥቀር ያጠፋቸዋል ። የአማራ እና የአፋር ህዝብ እንደቀድሞው ከቀየው ፣ ከጎጆው ውስጥ ግፍ ሲፈፀም ከቶም አያይም ። እልፍ ሆኖ በመሰዋትነት ድል ለማድረግ ቆርጦ ተነስቶል ። እነ ደብረ ፅዮን ከፋሺስት ኢጣሊያ ወራሪ ጦር በሺ እጥፍ የሚበልጥ ጭካኔ እና ነውረኝነት እንዳለቸውም ያውቃል ።

እነሱ ብቻ አይደሉም ተከፋይ ካድሬዎቻቸው እነ "እሥታሊን ና ቴድሮስም "  በነውረኛነት የተሞላ የጭራቅ ምላሥ ያላቸው የእፉኝት ልጆች ናቸው ። ግብዞች እና ሆድ ብቻ የሆኑ ቀጣፊዎች ። ለመሆኑ ትህነግ የማንን ጦርነት እንደሚዋጋ ያውቃሉ ? የድሮ የመንፈስ አባቶቹን የቅኝ ገዢዎች ጦርነት ነው የሚዋጋው ። ከጀርባው መሳሪያ በመደቀን ፣ የትግራይ ህዝብን የሚፈጀው በባንዳነት ነው ። ይኽንን የጭካኔ ትግባር  ለማውገዝ ይቅርና  ከጦርነት ይልቅ ሠላም ለህዝብ እንደሚበጅ ለመናገር አንደበታቸው አይፈቅድም ። " መሬታችን ተወሮ ፣ ተከበን ። መፈናፈኛ አጥተን ። ህዝባችን ተርቦ ። ወዘተ ። "  እያሉ ግን ይጮኻሉ ።

በመሠረቱ ፣ ምድርና ሰማይ የፈጣሪ ናት እንጂ የሰው ልጅ እንደ መኖሪያ ጎጀው የሰራት የግል ፈጠራው አይደለችም እና መሬታችን ብሎ መሞዘዝ ተገቢ አይደለም ። የኢትዮጵያ መሬት ሁሉ የትግራይ ህዝብም መሬት ነው ። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ትግሪኛ ተናጋሪዎች እኮ መኖሪያቸው መላ ኢትዮጵያ ነው ።

መፈናፈኛ አጣን ለሚሉት ፤  ህዝቡን መፈናፈኛ ያሳጡት እኮ ራሳቸው ናቸው ። ላከማቹት ሀብት ና ንብረት በእጅጉ በመሥቆንቆን ፣ በሐሰት ትርክትና በጠመንጃ እያሥፈራሩ ፤ እንዲሁም በዕርዳታ ስንዴ በሆዱ ህሊናውን ሸብበውት አይደል እንዴ ህዝቡን የሚጫወቱበት ? ።

ለመሆኑ የትግራይን ህዝብ እያሥራበው ያለው ሂትለሩ ትህነግ በደብረፂዮን ፊትአውራሪነት እና በህሊና ቢሱ ጌታቸው ረዳ አለቅላቂነት አይደለም እንዴ ? በሶሻል ሚዲያ ደግሞ አይኑም ልቡም የታወረው ቴዎድሮስ እና ከጌታቸው ረዳ ባልተናነሰ የሚቀባጥረው እሥታሊን ፣ የጦርነት ነጋሪት እየጎሰሙ ፣ በእኩይ ፕሮፖጋንዳቸው የህዝብ መራብን እና ሰቆቃን   ከቀን ወደዓመትት ያሳደጉት ? ያባባሱት እነሱ አይደሉ እንዴ ? …

ዛሬም ሥለ ጭራቁ ወያኔ የጦርነት ገድልና ድል በሐሰት መተረካቸውን ቀጥለዋል ። እንደ ከዚህ ቀደሙ  በወሬና በሽብር ግን የተቀረው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚንበረከከ እንዳልሆነ ይወቁት ። እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ እነ ደብረፅዮንን ሣያጠፋ ከእንግዲህ አያንቀላፋም ። እወቁ እዚህ በኢትዮጵያ ቤት ያለው የእሳት ሠደድ እናንትን ዘንድ ካለው በሚሊዮን እጅ ይበልጣል ። ከናንተ ጥርግርግ በሎ ማለቅ በኋላ  ደግሞ ወደ ውስጡ የቤት ስራ ጀግናውን መከላከያ ይዞ ይመለሰል ፡፡ በመጀመርያ መቀመጫዬን እንዳለቸው ነው …እናም አላስቀምጥ ፣ አላስኖር ፣ አላስበላ ፣ ወዘተ ብሎ ሁሌም ሞታችንን እየናፈቀ በተላላኪነት ፣ በባንዳነት አገራችንን ለማስበዝበዝ እና ደሃ ሆና እንድትኖር ለማድረግ የግብፅን ጦርነት እየተዋጋ የለውን የትህነግን ቡድን በቅድሚያ ማውደም የሁሉም ኢትዮጵያዊ ቅድሜ ተግባር ነው ፡፡

 

 
https://amharic-zehabesha.com/archives/176727

No comments:

Post a Comment

https://youtu.be/VUfa5eupQTc?si=Zm73w18dFB27xlqD       https://youtu.be/LcFmz2Xq5MY?si=7uP6VZsd2ksEulUf   https://youtu.be/7dUVmj8go7s?si=Px...