
በኒው ዎርክና አካባቢው የሚገኙ ወገኖቻችን እንዲሁም የኢትዮጵያ ኤንባሲና አየር መንገድ ባልደረቦች ለአትሌቶቻችን በኒው ዋርክ አይሮፕላን ማረፊያ ደማቅ አቀባበልና ሽኝት አድርገውላቸዋል። በዚህ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ። ክብር ለአትሌቶቻችን እያልን በደህና ወደ አገር እንዲያስገባችሁ እንመኛለን።
https://amharic-zehabesha.com/archives/176284

https://youtu.be/VUfa5eupQTc?si=Zm73w18dFB27xlqD https://youtu.be/LcFmz2Xq5MY?si=7uP6VZsd2ksEulUf https://youtu.be/7dUVmj8go7s?si=Px...
No comments:
Post a Comment