
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ ማውጣት ጋር በተያያዘ ከሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮ እና ከቤቶች ቢሮ በማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ አመራሮችና ሰራተኞችን ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡
በዚህ መሰረት
1ኛ. ዶ/ር ሙሉቀን ሃብቱ ቢሮ ሃላፊ ከሃላፊነቱ የተነሳ
በቁጥጥር ስር የዋሉ
1ኛ. አብርሀም ሰርሞሎ - የዘርፉ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
2 ኛ . መብራቱ ወልደኪዳን - ዳይሬክተር
3ኛ. ሀብታሙ ከበደ - ሶፍትዌር ባለሙያ
4ኛ. ዬሴፍ ሙላት - ሶፍትዌር ባለሙያ
5ኛ. ጌታቸው በሪሁን - ሶፍትዌር ባለሙያ
6ኛ. ቃሲም ከድር - ሶፍትዌር ባለሙያ
7ኛ. ስጦታው ግዛቸው - ሶፍትዌሩን ያለማ
8.ኛ. ባየልኝ ረታ - ሶፍትዌር ተቆጣጣሪ
9ኛ. ሚኪያስ ቶሌራ - የቤቶች ኢንፎሜሽን ና ቴክኖሎጂ ባለሙያ
10ኛ .ኩምሳ ቶላ - የቤቶች ኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ ዳሬክተር መሆናቸውን የአዲስ አበባ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል።
********
(ኢ ፕ ድ)
https://amharic-zehabesha.com/archives/174646
No comments:
Post a Comment