Saturday, September 23, 2023

አይቀሬው የእርስ በእርሱ ጦርነት ማንን ይበልጥ ይጎዳል? (እውነቱ ቢሆን)
አብይ አህመድና ለማንም (ለኦሮሞ ህዝብም) የማይበጀው ግትልትሉ የኦሮሙማ መንጋ ”ከሁሉም በላይ እኛ” እና ”ሁሉም የእኛ”  አስተሳሰቡ ጋር እስከወዲያኛው ተጠራርጎ  ካልተወገደ በስተቀር  አገሪቱ በእርግጠኝነት ወደማይቀረው የእርስ በእርስ ጦርነት ታመራለች፡፡ ይህ አይቀሬ ነው፡: ታዲያ ከዚህ  አይቀሬው የእርስ በእርስ  ጦርነት ማንም የሚጠቀም/ የሚያተርፍ ባይኖርም ማን "ይበልጥ"ይጎዳ ይሆን??

መገመት እንደሚቻለው በዚህ አይቀሬ በሚመስለው የኢትዮጵያ የእርስ በእርስ ጦርነት  ይበልጥ የሚጎዱት  ከሚከተሉት ተፋላሚወች ከሁለቱ አንዱ ነው፡  አንደኛው ተፋላሚ አካል ሁሉንም እየሰለቀጠ ያለው ኦሮሙማ ሲሆን ሌላኛው አካል ደግሞ  በኦሮሙማ ተሰልቅጠው የጠፉት ማህበረሰቦችና አሁን በመሰልቀጥ ላይ ያሉት ሌሎች ህዝቦች ናቸው፡፡

አገሪቱ በተጨባጭ አሁን ካለችበት ሁኔታ አንጻር የእርስ በእርስ ጦርነቱን ለማስቀረት ብቸኛው መፍትሄ የስርአት ለውጥ ማድረግ ብቻ ነው፡  ይህንን የስርአት ለውጥ ጥያቄ አብይ አህመድና መንጋው ኦሮሙማ ተገድዶ ካልሆነ በስተቀር ፈቅዶ አይቀበልም፡፡ ኦሮሙማወች ለጊዜውም ቢሆን በጥጋብ ተነፋፍተው፣ በተለይም በሆዳም አማራ አሽከሮቻቸው የልብ ልብ ተስምቷቸው፣ በቅጥፈታቸው ቅቡልነት ያገኙ መስሏቸው፣ በህዝቡ መተፋታቸውን ሳያውቁ አሁንም በተሳሳተውና ሊመለስ ባማይችለው የጥፋት ጎዳናቸው ቀጥለውበታል፡፡ ጥጋብ የነፋው ይባል የለ???

ተረኞች ነን ብለው በይፋ የሚደነፉት  ኦሮሙማወች በ5 አመት ውስጥ የስሩት ግፍና እልቂት እያንቀዠቀዣችው አሁንም  ግፍ ከመስራት አልተቆጠቡም፡፤ አሁንም በታንክ፣ በመድፍ፣ በድሮንና በተዋጊ አውሮፕላኖች ንጹሀንን ይገድላሉ፡፤  ከተሞችን፣ የታሪክ አሻራወችን የሀይማኖት ተቋማትን፣ ፋብሪካወችን ትምህርት ቤቶችን፣ በከባባድ መሳሪያወች ያፈራርሳሉ፡፡ኦሮሙማወች ባለፉት 5 አመታት የሰሩት ግፍና እልቂት ወያኔ በ27 አመት ከሰራው ግፍ  በሚሊዮን ጊዜ እንደሚልቅ አይረዱም፡፤ ለመረዳትም አይፈልጉም ብቻም ሳይሆን የማገናዘብ ችሎታም የላቸውም፡፡

እድሜ ለተመስገን ጥሩነህ፣ ደመቀ መኮንን፣ አገኘሁ ተሻገርና የመሳሰሉት ታማኝና ሆዳም የአማራ አሽከሮቻቸው፡፡ አሁን ደግሞ  እድሜ አብይ አህመድ ጉያ ውስጥ ገብቶና በሚሊዮን  በሚቆጠሩ የትግራይ ወጣቶች ደምና በሟቾቹ እናቶች እንባ ላይ ተረማምዶና በኦሮሙማ አንቀልባ ታዝሎ  “ወልቃይትንና ራያን “አሰጡኝ እያለ ለሚያላዝነው ወያኔ፡፡ እነዚህን ሁለት የተሰባበሩ ምርኩዞችን ይዞ  አብይ አህመድ አሁንም ልቡ እንዳበጠ ነው፡፡ ሰውየው አሁንም በቅዠት አለም ውስጥ ስላለ  እየመጣ ስላለው አደጋ ሁኔታወችን አመዛዝኖ  ሊረዳ የሚችል ጭንቅላትም የለውም፡፡ ስለዚህ ጦርነቱ ይቀጥላል ማለት ነው፡፡

አንድ ማሳያን ብቻ ላንሳላችሁ፡፡

አማራው አሁን እያደረገ ያለው የህልውና ተጋድሎ ከማሸነፍ ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም፡፡ ይህንን የአማራ  የህልውና ተጋድሎ እንኳን ግትልትሉ የኦሮሙማ ጦር ሌላ ሀይል ወይንም ብዙ  ሀይሎችም ተጣምረውና ተጋግዘው ቢመጡ ተጋድሎውን ሊያንበረክኩት ቀርቶ ድሉን ሊያዘገዩት ፈጽሞ አይችሉም፡፤

የፋኖ ተጋድሎ ከጀርባው 56 ሚሊዮን ለአማራነቱ ለመሞት የቆረጠ ህዝብ አለው፡፡ ይህ ማጋነን አይደለም፡፤ ፕሮፓጋንዳም አይደለም፡፤ ግልጽ ለማድረግም  ያህል የአማራው  ተጋድሎ  የህልዉና ማለትም የመኖር ያለመኖር ተጋድሎ ነው፡፡  አማራውን ወያኔ 27 አመትና ኦሮሙማም ደግሞ 5 አመት ሙሉ ህገ መንግስት፣ ብአዴን፣ብልጽግና... ምናምን  እያሉ በራሱ ሆዳም ልጆች አሽከርነት ለዚህ ሁሉ መታረድ፣ መጨፍጨፍ፣ መዋረድና አገርየለሽ መሆን ስለዳረጉት ማንነቱን  በአማራነቱ  አማራነቱንም  በነፍጡ  አስመልሶ   ካላረጋገጠ በስተቀር የጀመረው ተጋድሎ አይቆምም፡፡  በአገር ደረጃም ታላቅ ራእይን ሰንቆ ኢትዮጵያን ደረስኩልሽ እያላት ነው፡፡

ለዚህ ነው መሬት ላይ ያለው የአማራ ህዝባዊ  ግንባርና አመራሩ መነሻዬ አማራ  መድረሻየ ኢትዮጵያ ነው ያለው፡፡ ይህ ቁርጠኝነት  መሬት ላይ እየተተገበረ ባለበት ሁኔታ  የእርስ በርስ ጦርነቱ  መከሰትና  እንዲሁም የአብይ አህመድ መቀለጃ የሆነው የእርቅ ወይንም የሽምግልና/ድርድር ምናምን  ኮሚሽኑ የሚሉት ነገር ለአማራው ምኑም አይደለም፡፡

በተመሳሳይ መልኩም አስቂኝ የሆነውም በዲያስፖራ በኩል የሞተው ብአዴን እያደረገ ያለው መፍጨርጨር ነው፡፡ በአብይ በኩል ታቅዶ በአማራ አስሽከሮቹ  (ዲያስፖራ ባለው  የብአደን ስብስብ)  እንዲተገበር የተሰላው ፋኖን የመጥለፍ፣ የማኮላሸት ሙከራ ከወዲሁ ተነቅቶበት ከሽፏል፡፡ ፋኖንና የህዝባዊ ሀይሉን   ብአዴን  አደራጅቶት  በነበረው አድማ በታኝና የአማራ ሚሊሽያ ወዘተ.. በሚል  ስም ለማጥቃት የተሰለፈው  ግብስብስ  የአማራ  ከሀዲወች   ስብስብ በተገቢው  መንገድ ዋጋው እየተሰጠው ስለሆነ  የፋኖን ትግል አያደናቅፈውም፡፡

አብይ አህመድ ከዚህ የሚያተርፈው አማራን በአማራ አባላሁት የሚለውን እኩይነት ብቻ ነው፡ በአሁኑ 21ኛው ክፍለ ዘመን ራሱ ግራኝ አህመድ  ቢኖር ኖሮ የአብይ አህመድን ያክል ጨካኝና እቡይ ይሆን ነበርን?? በእኔ ግምት አብይ አህመድን የሚወዳደር እኩይና እቡይ ሰው በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ተፈጥሮ አያውቅም፡፡

ወደ ርእሴ ልመለስ፡_

የእርሰ በእርስ ጦርነት  ማጠንጠኛው ""ይህ መሬት የኔ ነው"" የሚለው ጥያቄና ይህም ጥያቄ በይዘቱም ሆነ በጥልቀቱ  ዋናው የጦርነቱ ሞተር መሆኑ ነው፡፡ እናስ እርሰዎ ከዚሁ አላስፈላጊ የነበረ  "ወቀጣ" ማን ይበልጥ ይጎዳል ብለው ያስባሉ???

እንደ እኔ ግምት እንደላስቲክ በሁሉም አቅጣጫ ተንሰራፍቶና ተነፋፍቶ የተለጠጠው ኦሮሙማ አንሶ አንሶ ኩምሽሽ ብሎ ወደትንሽነት የሚቀየር ይመስለኛል፡፡ያኔ ሁሉም የየራሱን ትክክለኛ ቦታና መሬቱን ከኦሮሙማ ጉረሮ መንጭቆ ወደነበረበት ወደራሱ ለማድረግ ሁሉም በየማእዘኑ  ከኦሮሙማ ጋር ይፋለጣል፡፤ ይዋደቃል፡፡  ሰላምና እረፍት ያኔ ኦሮሙማ መንደር ህልም ይሆናል፡፡ ከአራቱም አቅጣጫ የኦሮሙማ ወሰኖች የተዋጡና የተሰለቀጡ ህዝቦችና በኦሮምያ መስፋፋት ተውጠው   መሀል የተደረጉ  ሌሎች  ብሄር  ብሄረሰቦችም  ለነጻነታቸው ተገቢውን ዋጋ እየከፈሉ ራሳቸውን ከኦሮሙማ ነጻ ያወጣሉ፡  ኦሮሙማ ከሁሉምጋር ተዋግቶና ሁሉንም ጨፍልቆ ማሸነፍ የማይችለውና እንደዚህም የማድረግ ቅንጣት የታሪክ አሻራ የሌለው ስለሆነ በቀላሉ ይረታል፡፤

እዚህ ላይ ለማስታወስ ያህል አዋሽ ድረስ መጥቶ የነበረውን የዚያድ ባሬን የሶማሊያ ወራሪ ጦር በታጠቅ ጦር ሜዳ የ3 ወር ስልጠናን ወስዶ ወራሪውን የሶማሊያ ጦር አይቀጡ  ቅጣት ቀጥቶ ኦሮሙሞን ነጻ ያወጣው በአብዛኛው የአማራው የገበሬ ጦር ነው፡፡ ይህ ታሪክ ስለሆነ ሊካድም አይችልም፡፡

ስለ መጪውና አይቀሬው የኢትዮጵያ የእርስ በእርስ ጦርነት ለመማር የሩዋንዳን  ታሪክ ማየት ብቻ በቂ  ነው፡፡

በእኔ ግምትና እምነት በዚህ ጦርነት የኦሮሞ ያልሆኑና የኦሮሞ ያልነበሩ በኦሮሚያ  የተሰለቀጡ የተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ብዙ መሬቶች፣ ከተሞች፣ ወደነባር ባለቤቶቻቸው እንዲመለሱ ይደረጋሉ፡፡ ዝርዝሮቻቸው ብዙ ሲሆን ሁሉም ግን ባለቤቶች አሏቸውና ለነባር ባለመብቶቹ ተመላሽ ይሆናሉ፡  በእርግጠኝነት መናገር የሚቻለው ይህ እስካልተደረገ ድረስ አለባብሶ ማረሰ ይሆናል፡፡ ችግሩን ቢሸነግሉት ጊዜና ወቅት ጠብቆ ማገርሸቱ አይቀርምና ቁስሉ እስከመጨረሻው ይደርቅ ዘንድ ችግሩን ከስሩ መፍታቱና ወደነበረበት ወደባለቤቶቹ መመለሱ  ብቸኛው መፍትሄ ነው፡፡  በአማራው በኩል ይህ ቁርጠኛ አቋም ተደርጎ ተወስዷል፡፡

ለምሳሌነት ያህል በኦሮሙማ የተሰለቀጡ  ጥቂት መሬቶችን/ከተሞችን/ቦታወችንብቻ  ልጥቀስ፦

የሲድማው የነበረቸው ሻሼመኔ፣ በኦሮሙማ የተሰለቀጠው የሀረሪ ህዝብ፣ የዝዋይ ሀይቅና አካባቢው ታሪኩ ተደምስሶ ባቱ መባሉ፣ በዚህ ሳምንት ውስጥ የተደረገው ሰሜን ሸዋ በሸንኮራ ወረዳ በጣም ስትራቴጅክ የሆነችው የአውራ ጎዳና ከተማን ሙልጭ አድርገው ከዘረፏትና ኗሪዉን ቤት ለቤት እየገቡ ከጨፈጨፉት በኋላ ስሟን ቆርኬ በማለት ከተማዋን የመሰልቀጡ ዘግናኝ ድርጊታቸው፣ ወዘተ.....ዝርዝሩ ብዙ ነው፡፤ በሚገባም ሁሉም ስለሚታወቅ ሁሉንም እዚህ ላይ መርዘሩ አያስፈልግም፡   እንደተባለው እስክሁን በዚህን ያህል ራዥም ጊዜ ውስጥ ብዙ የኦሮሙማ ስልቀጣወች ተካሂደዋል፡፡

አማራን በሚመለከትም በኦሮሙማ የተሰለቀጡት የአማራ መሬቶች  ይህንን ያህል ጊዜ ሳይመለሱ የቆዩት በብአደን ሆዳሞች ሸክምነት መሆኑ ተደጋንሞ ተገልጿል፡፡

አዲስ አበባን ፊንፊኔ/ መናገሻ እያሉና አብይን አህመድን ከላይ ቁጭ አድርገው ለሁለት ግራና ቀኝ ቆመውከተማዋን የተካፈሉትኮ  ቀበሮዋ አዳነች አበቤና ጀዝባው ሽመልስ አብዲሳ ናቸው፡፡

ስንት የአዲስ አበባ ከተማ ታሪካዊ ቦታወች እየተናዱ ለኦሮሙማወች ተከፋፈሉ?? አንዷን ብቻ ላስታውሳችሁ፡፤ታሪካዊ  አንበሳ ፋርማሲ፡፡ የሌሎቹንም ዝርዝሮች ህዝቡ ጠንቅቆ ያውቃቸዋል ብቻም ሳይሆን መዝግቦ ይዟቸዋል፡  ምስሌ፦ ከከንቲባዋ ቢሮ በቀጥታ ለምርኮኛው አምሳ አለቃ (ለፊልድ ማርሻሉ በህርሀኑ ጁላ) በስሙ ካርታ ተሰርቶ በቦሌ የተሰጠው ሰፊ ቦታ ሁሉ በሚገባ ተመዝግቧል፡፡ የሁሉም ዝርፊያወች መዝገብ ከነጻነት በኋላ ይከፈታል፡፡፤ ያኔ ሁሏም ዘራፊና ዝርፊያ በነቂስ ዋጋዋን ታገኝና አዲስ አበባ ወደነበረችበት ትመለሳለች፡፤የፌደራል መንግስት መቀመጫ የሆነችው የዱሮዋ ክልል 14 አሁን ተኮርኩማና ጠብባ ጠብባ ትንሽ ከተማ እንዲትሆን  የተደረገችው  አዲስ አበባ  የማንም የግል ሀብትና የማንም ተቀጥላ አካል ሳትሆን ወደ በፊቱ ስፋትዋ ታላቅነቷና የሁሉም ኢትዮጵያዊያን ዋና ከተማነቱ ትመለሳለች፡፡ በኗሪወቹ በአዲስ አበቤወች ነጻና ፍትሀዊ ምርጫ ብቻ በሚመራ መስተዳድርና ከንቲባም ትመራለች፡፡ የአዲስ አበቤወች ከተማ ሆና ስሟንና ክብሯን ህንጻወቿንና ታሪካዊ ቦታወቿን ስፋትዋንና ድንበሮቹዋን  ወደነበሩበት አስመልሳ በህዝብ ለህዝብ የምትተዳደር ራሷን የቻለች ከተማ ሆና ትቀጥላለች፡፡ ከሁሉም ህዝብ ለብቻው ተለይቶ በከተማዋ ውስጥ  የኦሮሚያ መስተዳድር ፣የኦሮምያ ቢሮ፣ የኦሮምያ ሸገር ከተማ ፣ የኦሮምያ ምናምን የሚባለው ድሪቶ ሁሉ ተቀዳድዶ ይጣላል፡፡ አዲስ አበባ በህግ ወደነበረበችት እስከምትመለስ ድረስ ህዝቡ ተጋድሎውን አጧጡፎ ይቀጥላል፡፡

በኦሮምያ አራቱም ማእዝናት ብቻም ሳይሆን የመሬት ስልቀጣውን ከኦሮሙማ ጉረሮ የማስተፋቱ አመጽና ትንቅንቅ በዚህችም  የአገሪቱ የፖለቲካ መፍለቂያ በሆነችው አዲስ አበባ ከተማም  ይተገበራል፡፡ በገጠሪቱ ኢትዮጵያ በሁሉም ማእዘናት መሬቱን፣ ርስቱን፣ ሀብቱንና ማንነቱን አስወስዶ ዝም ብሎ የሚቀማ ህዝብ እንደማይኖር ሁሉ 7 ሚሊዮኑ አዲስ አበቤም ከተማውን አሳልፎ አይሰጥም፡፡ ይህ የአማራ ህዝብ አቋም ነው፡፤ ይህ አብይ ያስገደለው የአቶ ምግባሩ ከበደ የአደራ ቃል ነው፡፡

አንዲት የአማራ ግጥምን ላንሳላችሁና አጭሯን ጽህፌን ልቋጭ፡፡

በለው በምንሽር አስኪደው በዋንዛ

በአባት አገርና በሚስት የለም ዋዛ!!

ከስርአት ለውጥ መለስ በማይቀረው የእርስ በእርስ ጦርት ማን ይበልጥ ይጎዳል?? መልሱን ለእርሰዎ!!!

ድል የውድ አገአርችን ኢትዮጵያ አንዱ መሰሶ ለሆነው ለአማራ ህዝብ!! እኔም ፋኖ ነኝ፡፡

https://amharic-zehabesha.com/archives/185968

ፋኖ ተሰማራ!
በገጥ ለገጥ ፍልሚያ አይቀጡ ሲቀጣ፣

እንደ አይጥ ሾልኮ ሄዶ ድሮን ሲያፈነዳ፣

ህፃናትን ሲገድል ልጆች ሲያደርግ ሽባ፣

የአማራን ዘር ጠርጎ ተምድር ሊያጠፋ፣

ፋኖ ተጠራራ ቆላ ወይና ደጋ ፣

በቁጭት በንዴት ገንፍለህ ተነሳ!

የእርጉዝ ሆድ ቀዳጁ ሰይጣን ቀንድ ሲያውጣ፣

ብልትን ቆራጩ ሰዶም ደም ሲጠጣ፣

አይን የሚፈነቅል ዲያብሎስ ቅጥ ሲያጣ፣

እሬሳ እሚጎትት አውሬ ጅብ ሲመጣ፣

ኧረ ጎራው ብለህ ፋኖ ተሰማራ!

ፋኖ ተመሐሉ ዳር አገር አማራ፣

እንደ አምስቱ ዘመን ሞረሽ ተጠራራ፣

አገርህ ተወሯል ዘርን በሚያጠፋ!

ፎክር እንደ አያትህ ሸልልና አቅራራ፣

በከዘራህ መድፍን በበልጅግ ታንክ ቀማ!

ፋኖ ተሰማራ በዓባይ ሸለቆ ስርጥ በጫካ በፊላ፣.

ፋኖ ተሰማራ በተከዜ መልካ በዳሽን ተራራ፣

ፋኖ ተሰማራ በጀማ ወንዝ ጋራ በአንኮበር ጉብታ፣

ፋኖ ተሰማራ በበሽሎ ዳገት ላይ ሽቅብ ላሊበላ፣

ፋኖ ተሰማራ በእንጦጦ አቀበት ላይ በአዋሽ ወንዝ ሜዳ፣

ወራሪ ወሮሀል ዘርን የሚያጠፋ!

ፋኖ ተሰማራ በአውሮጳ አሜሪካ፣

ፋኖ ተሰማራ በመላው አፍሪካ፣

ፋኖ ተሰማራ ሲድኒ ኤሽያ፣

ፋኖ ተሰማራ በምድሪቱ ሁላ፣

ጭራቅ ለፍርድ አቅርብ ዲፕሎማሲ ስራ!

ፋኖ ተሰማራ ስትወድቅም ተነሳ፣

እንደ ነብር ተሳብ እንደ አንበሳም አግሳ!

ፋኖ ተሰማራ በጫካው በዱሩ በገጠር ከተማ፣

ፋኖ ተሰማራ ተዳር ዳር አማራ፣

በአገር ውስጥ በውጭም ያለህ የትም ቦታ፣

ጭራቅ አገር ወሯል ዘርህን የሚበላ፣

ሞረሽ ተጠራራ ፋኖ ተሰማራ!

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com)

መስከረም ሁለት ሺ አስራ ስድስት ዓ.ም.
https://amharic-zehabesha.com/archives/185965
The Horn of Africa States (“HAS”) A Highland/Lowland Cooperation Initiative
By Dr. Suleiman Walhad

September 23rd, 2023

We have discussed the Horn of Africa States region for quite some time now. It is perhaps time for the region to think deeper and define why it needs to have a new kind of relationship within itself and with others.  The region should be developing a new kind of relationship among its member states, which have been at loggerheads for all the past hundred-some years, a quarrelsome relationship that distances the traditional cooperation between the highland and lowland cooperation, which existed for millennia.  It is why we propose a new but not really new relationship among the SEED countries to be named the Highland/Lowland Cooperation Initiative (“HLCI”) and based on the region’s traditional philosophies on relations among its peoples and their relationships with others.

HLCI should promote and make the development of the region a central issue, building road and rail connections and ports for the region. Building a sophisticated infrastructure for the region would not only create physical connections among the four countries but would also enable the movement of both people and goods among them, enhancing easier exports of the region’s agricultural, mineral, livestock, and marine wealth to the rest of the world. This would also enable service development in the region in the form of connected telecommunications, education, health services, tourism, and financial services.

The HLCI would enable the region to exploit its traditional philosophies of management and more particularly people management, which has kept the region as unique as it is throughout history, where it had close relations with southern Europe, West Asia, and South Asia and the rest of Africa, especially east and central Africa. The relations should be based on self-reliance, holding hands together, and cooperating.

The approach of collective bargaining and working together would help create new relations with the other or non-regional parties, which does not necessarily mean antagonistic but a new way of dealing with them constructively for the development of the region, based on mutual interests.

The HLCI would not limit itself to physical connections but would also address the new developments on earth such as climatic changes and environmental degradation, which had and still continue to have serious effects on the region and its survival conditions. Rebuilding a more liveable environment for both people and animals in the region would be one of the key issues of the region.

HLCI would revive the usage of traditional corridors of the region and build new ones that not only serve the region but also allow connections to the hinterlands of Africa and other parts of the world such as Asia, Europe, and even the Americas.

The HLCI would also contribute to helping instill peace and security in the region, which appears to have been missing over the past hundred-some years. The unnecessary tribe/clan competition would be replaced by competition over abilities, skills, knowledge, expertise, and what one can contribute to any particular task on the table. The tribe/clan element should no longer be a determinant factor of who does what in the region. We know the region has no shortage of skills and knowledge, which should be channeled correctly, as opposed to the recent past where trust has just gone back to the animal instinct of the tribe and clan.

The HLCI would take advantage of the geostrategic location of the region and its connections with the rest of the world. It indeed lies halfway between East Asia and Europe and is on the eastern border of the African continent, hence posed to connect the continent and its huge wealth to Asia as well as Europe through the Red Sea, the Suez Canal, and the vast Indian Ocean.

The region can become a major logistics hub, a region where its wealth and those of Africa can be supplied with ease to the rest of the world in connection with the various other global initiatives by other regions and countries of the world such as the BRI of China or the IMEC of India and others that may come to the fore in the future.

A major stumbling block of such an initiative would be the funding and financing of such an immense project. However, one should note that there are, indeed, no impossibilities for all reasonable and good-intentioned projects. An enabling factor of such a project would have first to be a closer relationship among the countries of the region. Without such a closer relationship among the countries, no project of any size or meaning would take place IN THE REGION.

Once such a relationship is forged, the process of working out mechanisms for financing and raising funds will be easier. We should always use the GERD financing as a prime example of what the region can do. A collective approach of the region’s population and countries would be an immense source of funding for anything, provided there is a will. There will always be a way for funding and financing.

The HLCI will require a peaceful and secure environment, and this is, in the main, in the hands of the people and governments of the region. Others would always be working to disrupt development of any sort in this region and the people would have to be diligent in protecting their turf as others do for theirs.

https://zehabesha.com/the-horn-of-africa-states-has-a-highland-lowland-cooperation-initiative/

Friday, September 22, 2023

Character Assassination and the Current Situation in Ethiopia: Dr. Aklog Birara

Character Assassination and the Current Situation in Ethiopia: Dr. Aklog Birara
Allow me to commend Habtamu Assefa of Hibre Radio for asking me  first to clarify a) misrepresentation of facts and circumstances echoed by Habtamu Ayalew of Eth. 360 and b) discuss my assessment of the current situation in Ethiopia.  .

For those who understand Amharic, I have explained fully that Habtamu Ayalew is wrong and needs to retract his unfounded statement concerning my relationship with Prime Minister Aby Ahmed and his government.  Habtamu Ayalew alleges and draws a parallel wrongly between the festival in celebration of the Ethiopian New Year held at the Ethiopian Embassy that I did not attend and a technical briefing session days before on the 4th filling of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) to which  I was invited and attended.

Clearly, for Habtamu Ayalew attending a technical briefing on the GERD is the same as supporting the Abiy regime. This is preposterous and scandalous.

I leave the judgement to you and the Ethiopian people.

On the more substantive side on which I am pending a great deal of time, I highlighted  7  important developments:

i) Why does Abiy's army exit from the Amhara region?

ii) If Abiy's army is leaving the Amhara region, why is the regime using drones and military aircraft and attacking Debre Markos and other cities and killing civilians?

iii ) What prompted the UN Security Council to discuss the human rights and security situation in Ethiopia?

iv) What prompted the UN Human Rights Council to update and release a 21-page report on the need for accounability for war crimes, crimes of rape, crimes of ethnic cleansing and genocide in Ethiipia?

v) What is the quality of demographic data monitored and collected by the United States using Satellite imagery? What is the end goal?

vi) What will be the assessment and conclusion of the UN Human Rights Council  that held a hearing  today on Ethiopia?

vii) What is the implication of Oromia Special Forces attacking the Somali region?

I also discuss Ethiopia's vulnerability from attacks by the terrorist Al-Shabab.

I conclude by urging all Ethiopians to support the Fano movement for justice, freedom and democracy.

Here is the Hibre Radio link

September 21, 2023

Dr. Aklog Birara
https://zehabesha.com/character-assassination-and-the-current-situation-in-ethiopia-dr-aklog-birara/

https://youtu.be/VUfa5eupQTc?si=Zm73w18dFB27xlqD       https://youtu.be/LcFmz2Xq5MY?si=7uP6VZsd2ksEulUf   https://youtu.be/7dUVmj8go7s?si=Px...