Saturday, April 13, 2024

የፋኖ ናሁሰናይ የመጨረሻ ትንቅንቅ | አብይ አስቸኳይ ስብሰባ አፈትልኮ ወጣ | ለብልጽግና ባለስልጣናትና ለአዲስ አበባ ህዝብ የቀረበ ጥሪ |
https://youtu.be/VUfa5eupQTc?si=Zm73w18dFB27xlqD

https://youtu.be/LcFmz2Xq5MY?si=7uP6VZsd2ksEulUf

https://youtu.be/7dUVmj8go7s?si=PxgZ5SzamPTF_cH2

አብይ አስቸኳይ ስብሰባ አፈትልኮ ወጣ |

https://youtu.be/Nnlsd7FgoEE?si=c72IiPi4HWIdEkZz

መሀል ቦሌ ላይ በተገደሉት የፋኖ ታጣቂዎች ዙሪያ ያልተጠበቀ አዲስ መረጃ ወጣ
https://amharic.zehabesha.com/archives/189722

Friday, April 12, 2024

የፋኖ ናሁሰናይ የመጨረሻ ትንቅንቅ | አብይ አስቸኳይ ስብሰባ አፈትልኮ ወጣ |
https://youtu.be/LcFmz2Xq5MY?si=7uP6VZsd2ksEulUf

https://youtu.be/7dUVmj8go7s?si=PxgZ5SzamPTF_cH2

አብይ አስቸኳይ ስብሰባ አፈትልኮ ወጣ |

https://youtu.be/Nnlsd7FgoEE?si=c72IiPi4HWIdEkZz

መሀል ቦሌ ላይ በተገደሉት የፋኖ ታጣቂዎች ዙሪያ ያልተጠበቀ አዲስ መረጃ ወጣ
https://amharic.zehabesha.com/archives/189722
https://youtu.be/pnCOZ5p4Dzw?si=RhzARBzIChdQnCtC

ፋኖ አዲስ አበባ ገባ ከባድ ተኩስ ትንቅንቅ ናሆ ሰናይ ጀግናችን ዳግማዊ ቴድሮስ አዲስ አበባን አንቀጠቀጣት
https://amharic.zehabesha.com/archives/189719
https://youtu.be/pnCOZ5p4Dzw?si=RhzARBzIChdQnCtC

ፋኖ አዲስ አበባ ገባ ከባድ ተኩስ ትንቅንቅ ናሆ ሰናይ ጀግናችን ዳግማዊ ቴድሮስ አዲስ አበባን አንቀጠቀጣት
https://amharic.zehabesha.com/archives/189719

Thursday, April 11, 2024

ፕሬዚዳንቱ ወደ አሜሪካ ሸሹ | ሁለት ጀነራሎች ሲጠጡ በጎንደር ተቀነደሹ | አዲስ አበባ የብልፅግና ባለስልጣን ተገደለ | ፋኖ እና ወርቁ አይተነው |
https://youtu.be/duLoETKFdvQ?si=QoYjQDGU1s6Sma5e

ሁለት ጀነራሎች ሲጠጡ በጎንደር ተቀነደሹ | አዲስ አበባ የብልፅግና ባለስልጣን ተገደለ | ፋኖ እና ወርቁ አይተነው |

https://youtu.be/fwjCVTRu0rw?si=wocBlY8YH0Czy-5m

https://amharic.zehabesha.com/archives/189713

Wednesday, April 10, 2024

አሁን ባህርዳር ከባድ ውጊያ ተደረገ | "ዘመነ ካሴ ከኢሳያሰ ጋር እየሰራ ነው" ጀነራል አበባው ' 4 ባለስልጣናት ተገደሉ |
https://youtu.be/YaLxLeg7M6o?si=Jo7Kd8Ilbu33M0_V

አሁን ባህርዳር ከባድ ውጊያ ተደረገ | "ዘመነ ካሴ ከኢሳያሰ ጋር እየሰራ ነው" ጀነራል አበባው

https://youtu.be/12YW2iYxeKA?si=NXmtoEp1aJb1I2Dm
https://amharic.zehabesha.com/archives/189709

Tuesday, April 9, 2024

እራሳቸው ፈተና የወደቁ፤ ፈተና ፈታኞች !!  (አሥራደው ከካናዳ)
ምስሎች : ከባንክሲ የመንገድ ላይ የጥበብ ሥራዎች የተዋስኳቸው::

መንደርደርያ :

- « The only thing we have to fear is fear itself. »        Franklin D. Roosevelt

«  ልንፈራው የሚገባ ነገር ቢኖር፤ እራሱን ፍራቻን ብቻ ነው »   ፍራንክሊን ሩዝቬልት

- « Only when we are no longer afraid do we begin to live »    Dorothy Thompson

« ፍራቻን ስናስወግድ ብቻ ነው መኖር የምንጀምረው »

- « Hate is the consequence of fear; we fear something before we hate it...» Cyril Connolly

« ጥላቻ የፍርሃት ውጤት ነው፤ ከመጥላታችን በፊት፤  የሆነ ነገር እንፈራለን (ሌላውን መፍራት እንጀምራለን)… »    ሲሪል ኮኖሊ

መግቢያ :

ለመሆኑ የፈተና ዓላማና ግቡ ምንድነው ?!  ፈተናን ማን ለማን ይሰጣል ?!  የፈተና መለኪያ መሳሪያዎች ምንድናቸው ?!  ፈተና መቼና እንዴት ይሰጣል ? ፈተናውን ለማለፍ፤ መስፈርቶቹ ምንድናቸው ?!  መስፈርቶቹስ እንዴትና በማን ይወሰናሉ፤ በፈታኝና ተፈታኝ መሃከል ያለው ግኑኝነት ምን መሆን አለበት……….. ወዘተ.

በመጀመሪያ አንድ አገር፤ ከሁሉም አገራዊ ጉዳዮች በማስቀደም፤ የትምህርት ፍልስፍና (Educational Philosophy) ሊኖራት ይገባል::

ከዚያም፤ የትምህርት ፍልስፍናዋን  (Educational Philosophy) በሳይንሳዊና ቴክኖሎጂያዊ ቀመሮች ላይ በመንተራስ፤ የህዝቧን ታሪካዊ ፈለግ፤ የማህረሰባዊ ትስስርና የአኗኗር ልምድ በማጤን፤ ጤናማ የሆነ ሥርዓተ ትምህርት መቅረጽ (መንደፍ) ይኖርባታል ::

በአንጻሩ በአገራችን ኢትዮጵያ፤ ቀደም ብሎ ህወሃት፤ አሁን (የኦህዴድ/ኦነግ) ጥምር ብልጽግና ተብዬ የነደፉት ሥርዓተ ትምህርት፤ ሆን ተብሎ ትውልድን የአይምሮ ሰንካላ አድርጎ የሚገድል፤ አገርን አመክኖ ለማፍረስ የተወጠነ በመሆኑ፤ ይኸው አሁን ያለንበት አገራዊ የትምህርትና የትውልድ ውድቀት ላይ ደርሰናል ::

እነዚህ እራሳቸው የኢትዮጵያዊነት ፈተናን፤ ተፈትነው ደጋግመው የወደቁ፤ የዘረኝነት፤ የጎሠኝነትና የጥላቻ ፖለቲካ ሰባኪዎች፤ ለአዲስ አበባ ህዝብ፤ ብሎም ለመላው የኢትዮጵያ፤ ህዝብ፤ ፈተና የመስጠት የዕውቀት ችሎታ፤ የሞራል ብቃትና  የሰብአዊነት ሚዛን የማይደፉ፤ አርቆ ለማስተዋል የማይችሉ፤ ዳፍንታሞች በመሆናቸው፤ ህዝብ በአንድላይ በመነሳት በቃ ሊላቸው ይገባል ::

የአዲስ አበባ ሕዝብ ! ብሎም  መላው የኢትዮጵያ  ሕዝብ ሆይ ! !

- እንዴት ውርደትን አሜን ብለህ ለመቀበል፤ እነዚህ የዘር ፖለቲከኞች የሚሰጡህን ፈተና ለመፈተን ትሰለፋለህ ??!!

- በዘረኝነትና በጎሠኝነት፤ ከዜሮ በታች በእጅጉ የዘቀጡ ሲያዋርዱህ፤ ጥቃቱ አንገፍግፎህ በቃ ! የምትላቸው መቼ ነው ?!

- ለመሆኑ: ከዜሮ በታች እስከ ስንት ዲግሪ ሴንትግሬድ ድረስ: ሲያዋርዱህ ነው ጥቃቱ የሚያንገፈግፍህ ?!

- መቼነው እነዚህ አርቆ ለማስተዋል የማይችሉ፤ የፖለቲካ ዳፍንታሞችን፤ ከጀርባህ ላይ አሽቀንጥረህ በመጣል ነፃ ህዝብ የምትሆነው ?!

- የአዲስ አበባ : ብሎም  መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ! ውርደትህ የሚያበቃው፤ በህዝባዊ እምቢተኝነት መሆኑን በመረዳት፤ ተባብረህ በአንድነት ተነሳ !  ያለ ፍላጎትህ በግድ የጫኑብህን፤ የዘርና የጎሣ ፖለቲካ፤ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከትከሻህ ላይ አሽቀንጥረህ ጣል !!

ማሳረጊያ

በሰው ልጆች የአኗኗር ሂደት ውስጥ፤ ሦስት ዓይነት የማህበራዊ ግንኙነቶች ያሉ ሲሆን እነሱም :

- የእኔየእኔ ነው

- 2. የእኔ የእኔ ነው፤ ያንተም የእኔ ነው

- 3. የእኔ ያንተ ነው፤ ያንተም የእኔ ነው የሚሉት ሲሆኑ፤

ከነዚህ ውስጥ፤ በቁጥር 1 እና 2 ያሉት ሁለቱ፤ ጤናማ ያልሆኑ ግንኙነቶች ሲሆኑ፤

አንዱ ብቻ፤ በቁጥር 3 ያለው፤ ለሰው ልጆች ጤናማና፤ አብሮ በጋራ የመኖር መሠረት የሆነ ሲሆን፤ እሱም: የእኔ ያንተ ነው፤ ያንተም የእኔ ነው የሚለው : የጋርዮሽና የመተሳሰብ ማህበራዊ ግንኙነት ነው ::

ህወሃት ለ27 ዓመታት፤ ያሰፈነው ሥርዓት፤ « የእኔ የእኔ ነው፤ ያንተም የእኔ ነው » የሚለው የዘራፊነት፤ የሌብነትና የንቅዘት (የሙስና) ሥርዓት ነበር :: ህወሃት ጠፍጥፎ የፈጠራቸው አሽከሮቹ የ(ኦህዴድ/ኦነግ)ጥምር ብልጽግና ተብዬዎች፤ ከጌቶቻቸው ውድቀት፤ ምንም መማር የማይችሉ ደንቆሮዎች በመሆናቸው፤ ያንኑ የፈጣሪያቸው የህወሃትን የቀማኛ ሥርዓት በከፋ መልኩ « ሁንዱማ ኬኛ በማለት » መቀጠሉን መርጠዋል::

የዘረኝነትና የጎሠኝነት ሥርዓታቸውን ዕድሜ ለማራዘም፤ በገዛ ወገኖቻቸው ላይ፤ በድሮንና በጦር አውሮፕላኖች፤ ቦንብ የሚያዘንቡ ህሊና ቢሶች፤ የኢትዮጵያን ህዝብ፤ የኢትዮጵያዊነት ካባውን አውልቀው፤ የዘረኝነትና የጎሠኝነት ቡቱቱ ለማልበስ፤ የሚያደርጉትን ደባና ሸፍጥ፤ ሕዝብ በአንድነት በመነሳት አምቢ ሊላቸው ይገባል ::

ዘረኝነትና ጎሠኝነትን እያራገቡ፤ እኛን እርስ በርሳችን በማባላት፤ እነሱ በሌብነት፤ በንቅዘት (በሙስና) ተሰማርተው፤ የአገር ሃብት እየዘረፉ ያዘርፋሉ ::

አይምሯቸው በዘረኝነት በመበከሉ፤ አርቆ የማሰብ ችሎታቸው ተገድቦ፤ የገዛ ወገኖቻቸውን የሚያርዱ፤ የሚያፈናቅሉና እንዲሰደዱ የሚያደርጉ፤ በሌብነት የሰለጠኑ፤ የአገር ሃብት ዘራፊዎች፤ በንቅዘት ወይም በሙስና ማጥ ውስጥ ተዘፍቀው፤ አጉል አጉል የሚሸቱ ነቀዞች፤ ፍትህ ተረግጦ፤ ዜጎች ያለ ፍርድ ወህኒ ቤት እየታጎሩ፤ ዜጎችን በየቦታው በጠራራ ፀሓይ ፤ በጥይት የሚገሉ ወንጀለኞች ፤ የድሃ ወገኖቻችንን ቤት እያፈረሱ፤ ሜዳ ላይ የሚበትኑ፤ ዜጎችን እያፈኑ በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ከድሃው ህዝብ የሚጠይቁ፤ የጠራራ ፀሐይ አጋሚዶዎችን፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ በቃ ! ሊላቸው ይገባል ::

ጎበዝ ! ልብ ከሸፈተ ከተማም ጫካ ነው !! የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፤ ፋኖ ይመጣል እያላችሁ ከመጠበቅ፤ እራሳችሁ ፋኖ ሁኑና፤ ትግሉን በመቀላቀል፤ የድሉን ቀን እናፋጥን !! የመከራውን ቀን እናሳጥር !!

አጠያፊዎችን መጠየፍ ወንጀል አይደለም !!

ፍርሃት፤ ዝምታና አድር ባይነት ወንጀል ነው!!

ሳይዘገይ በአንድነት በመነሳት ነፃ ህዝብ እንሁን !!

የፈራ ይመለስ !! ድል ለፋኖ !!

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !!

በሥር ነቀል ለውጥ፤ ወደ አዲስ ተስፋ !!

ነፃነት፤ እኩልነትና ወንድማማችነት ይለምልም !!

እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይባርክ !!

መጋቢት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ( 06/04/2024 ) እኤአ
https://amharic.zehabesha.com/archives/189681
የጎጃም ዕዝ ጥብቅ የተሰጠ መግለጫ
https://youtu.be/RZ5yjxRwLLE?si=GF-IfTw7cfWbRua-

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከአርበኛ ዘመነ ካሴ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ እና መልዕክት
https://amharic.zehabesha.com/archives/189704
ጎጃም የአብይ አህመድ ሰራዊት ተደመሰሰ ሻለቃ ዝናቡ ለአብይ መርዶ ላከ | "ደሴ እና ኮምቦልቻን እንቆጣጠራለን" ፋኖ ወልዲያ ቦንብ ፈነዳ ጀግናው ፋኖ ተሰዋ | ባህርዳር ተናወጠች
https://youtu.be/1VE7uLJ8b6U?si=92d3jdNt0jZa5qmd

"ደሴ እና ኮምቦልቻን እንቆጣጠራለን" ፋኖ ወልዲያ ቦንብ ፈነዳ ጀግናው ፋኖ ተሰዋ | ባህርዳር ተናወጠች

https://youtu.be/RZYORCSucVU?si=WY4IyJVfw-IaXcPz

 ጎጃም የአብይ አህመድ ሰራዊት ተደመሰሰ ሻለቃ ዝናቡ ለአብይ መርዶ ላከ | ህዝቡ ፋኖን ደግፎ አብይን ተቃውሞ አደባባይ ወጣ
https://amharic.zehabesha.com/archives/189676

Monday, April 8, 2024

https://youtu.be/OJgauKCzjkA?si=CFYM-Cfz68bxP5nX

ጄነራል አበባው ጦር ሜዳ ጉድ ሆነ | ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ ኑና ግጠሙን አሉ | ጎንደር የአብይ ሰራዊት ጉድ ሆነ ተደመሰሰ ሸዋ ታላቅ ድል
https://amharic.zehabesha.com/archives/189671
https://youtu.be/OJgauKCzjkA?si=CFYM-Cfz68bxP5nX

ጄነራል አበባው ጦር ሜዳ ጉድ ሆነ | ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ ኑና ግጠሙን አሉ | ጎንደር የአብይ ሰራዊት ጉድ ሆነ ተደመሰሰ ሸዋ ታላቅ ድል
https://amharic.zehabesha.com/archives/189671

Sunday, April 7, 2024

https://youtu.be/tUxw6R_eMJU?si=zYSGzFlSFQUZKUlJ

ፈጥነን እንተባበር የአብይ አገዛዝ ጸሐይ እየጠለቀች ነው | Hiber Radio with Dr Aklog
https://amharic.zehabesha.com/archives/189658
https://youtu.be/tUxw6R_eMJU?si=zYSGzFlSFQUZKUlJ

ፈጥነን እንተባበር የአብይ አገዛዝ ጸሐይ እየጠለቀች ነው | Hiber Radio with Dr Aklog
https://amharic.zehabesha.com/archives/189658

Saturday, April 6, 2024

አቶ ክርስቲያን ታደለ ለፍርድ ቤት ያቀረቡት አቤቱታ | ከአስክሬን ጋር እንድናድር ተደርገናል። በአማራ ማንነታችን በጸያፍ ስድብ ተሰድበናል። ታግተን ነው ያለነው'' አቶ ዮሐንስ ቧያለው | ከኮማንደር አሰግድ መኮንን የአማራ ፋኖ በሸዋ አዛዥ
https://youtu.be/sO3jcvOBoQY?si=4wLd1YfzpJZIswcA

የኢትዮታይምስ የዕለቱ ዜና |የነክርስቲያን የፍ/ቤት ዉሎ|ንግድ ባንክ በህግ ይጠየቃል?|የኦነግ መግለጫ|የኮማንድ ፖስቱ ምላሽ

https://youtu.be/eNtnLGoC-sU?si=0G6a4qKC-Ifkp0WS

https://youtu.be/8sUVYh-fVnc?si=Bl0y6xtX9Gh4_gwD

https://youtu.be/p_qOWzxH9tQ?si=wrwCiux-Sv77eLbL

 ከኮማንደር አሰግድ መኮንን የአማራ ፋኖ በሸዋ አዛዥ
https://amharic.zehabesha.com/archives/189652
ከግሸን ገዳም የተላከልኝ ቪዲዮ | የአብይ ወታደር አሳፋር ተግባር | ቆይ ምን ይሻላል ??
https://youtu.be/Pff5z7IVZH8?si=NjxDqgAcWTdQJkd9

በግሸን ማርያም የሚሰማው እጅግ ይዘግንናል፡፡ የአብይ አህመድ ወታደሮች የቆረቡ መነኮሳት እንስቶችን በቡድን ሆነው መድፈራቸውን የአይን እማኞች ከስፍራው ዘግበዋል፡፡ ይሄ በታሪክ እንዴት እንደሚመዘገብ አላውቅም፡፡በአህመድ ግራኝ ሳይሆን በአብይ አህመድ የተደጸመ ነው፡፡ ደብረ ኤልያስ ገዳም ከ600 መቶ በላይ መነኮሳት ሲታረዱ ዝም አልን፡፡ የኦሮምያ ቤተ ክህነት በሚል አያሌ ምዕመናን ሲታረዱና ቤተ ክርስትያናት ሲቃጠሉ ዝም፤ ዝቋላ ገዳም አባቶችን ጨምሮ በብዙ ገዳማትና የአብነት ት/ቤቶች አማኞች ሲገደሉ ዝም፤ ዛሬ ተራው የግሸን ማርያም ሆኗል፡፡ እስከመቼ ዝም?  በእውነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አማኝ ህዝብ እውነት አማኝ ክርስትያን ቢሆን በአንድ ቀን አመጽ በደሉ ይቆም ነበር፡፡ ህዝበ ክርስትያኒ ቢነሳ አብይ አህመድ አንድ ቀን በአራት ኪሎ አይውልም ነበር፡፡ ቤተ ክርስትያኒቱ የደለበ አቅም አላት፤ተቋማትም አሏት፤ በእውነት ቢሰራ ማህበረ ቅዱሳን የሚባለው ተቋም ብቻ ይበቃ ነበር፡፡ ይሁን እንጅ አንድም የቤተ ክርስትያኒቱ ተቋማት ችግሩን በድፍረት ሲታገሉ አይታይም፡፡ ለምን?

ኦርቶዶክስ አማኝነት ነጣላ ለብሶ ቤተክርስትያን መሄድ ወይም ግዜው እንዳመጣው በተክሊል ሰርግ ማድረግ ወይም በበዓላት ቀን በሃበሻ ልብስ ደምቆ መታየት አይደለም፡፡ ኦርቶዶክስ እምነቷ ጸንቶ የኖረው በመራራ ትግል ነው፡፡ በስንፍና የሚገኝ ሃይማኖትም ይሁን እምነት አይኖርም፡፡ አባቶችም ጭምር ክርስትናው የገባቸው አይመስሉም፡፡

መፍትሄው ምን ይሁን? መንግስት መምራት ሲያቅተው የፋኖ ትግል እንደተጀመረ ሁሉ ሲኖዶስ ቤተክርትታኒቱን መምራት ስላልቻለ በካህናት የሚመራ የታችኛው መዋቅር መነሳት አለበት፡፡ ቤተ ክርትያኒቱን በትጋት የሚያገለግሉት ካህናትና ዲያቆናት አመራሩን ከጳጳሳት በመረከብ ለህዝቡ ቅርብ የሆኑት ካህናት፤ ዲያቆናትና የአብነት ተማሪዎች ህዝቡን ይዘው መታገለ አለባቸው፡፡ ጳጳሳቱ ከአዲስ አበባ ቁጭ ብለው ህዝቡን ሊታደጉት አልቻሉም፡፡ እንዴውም የችግሩ አካል ሆነዋል፡፡ታቦት ተወርውሮ ሲጣል ዝም የሚል ጳጳስ አባት አይደለም፡፡ አሁን የቀረው እንደተባለው ፓትርያርኩ መታረድ ብቻ ነው፡፡ አያድርገው እንጅ ፓትርያርኩን አንድ ቢያደርጓቸው የሚቆጣ የቤተክርስትያኒቱ ተቋም የለም፡፡ በቤተ ክርስትያኒቱና በአማኞች ላይ ያልተሰማ ግፍ የለም፡፡ አባቶች ለምን ዝም ይላሉ? የቤተ ክርስትያኒቱ ተቋማትስ የት አሉ? የቄርሎስና የዮሃንስ አፈወርቅ ልጆች የት አሉ? በበዓላት ላይ ደምቆ መታየት፤በጣዕመ ዜማ እየዘመሩ አምላክን ማመስገን የሚቻለው ቤተ ክርስትያኒቱ ስትኖር ብቻ ነው፡፡ ይሄ ትውልድ እመንቱን ከእጁ እየተነጠቀ መሆኑን ማወቅ፤ማሳወቅ ያስፈልጋል፡፡አማኝ የሆነ ሁሉ ሰይፉን ይዞ መታገል አለበት፡፡

--

Kaleb Menberu
https://amharic.zehabesha.com/archives/189645

Friday, April 5, 2024

አሸባሪው ጳጳሳት በለንደን ተዋረዱ | አርበኛ መሳፍንት ኮረኔሉን አደባዩት | አብይ 2 የአማራ ተወላጅ ግል ጠባቂዎችን አባረረ | የጀነራሉ ምስጢር ባለሥልጣኗ ውሽማው ታወቀች
https://youtu.be/QNu0Xk_M-EE?si=hD4VlkzbThaNitob

https://youtu.be/pXmbJr5RIFY?si=o0Z46_0tmymHtP9H

አርበኛ መሳፍንት ኮረኔሉን አደባዩት | አብይ 2 የአማራ ተወላጅ ግል ጠባቂዎችን አባረረ |

https://youtu.be/E_qLn3EiWW4?si=pKZ93NEpNTwh0KEe

https://youtu.be/lqb11gPzXr0?si=cjHn1RcLKtUnTJWx

የጀነራሉ ምስጢርባለሥልጣኗ ውሽማው ታወቀች
https://amharic.zehabesha.com/archives/189630

https://youtu.be/VUfa5eupQTc?si=Zm73w18dFB27xlqD       https://youtu.be/LcFmz2Xq5MY?si=7uP6VZsd2ksEulUf   https://youtu.be/7dUVmj8go7s?si=Px...