Wednesday, December 27, 2023

ኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ወይስ አማራ ገዳይ መንጋ (አገመ)
ባማረኛ ኦነግ (ኦሮሞ ነጻነት ግንባር) በኦሮምኛ አቢኦ (አዳ ቢሊሱማ ኦሮሞ) የሚባለው ቡድን በጭራቅ አሕመድ አማካኝነት የጦቢያን በትረመንግስት ከጨበጠ በኋላ ባለፉት አምስት የመከራ ዓመታት በተግባር ያረጋገጠው ነገር ቢኖር አንድና አንድ ብቻ ነው።  እሱም በቡድኑ ተግባራዊ ብያኔ (operational definition) መሠረት ቢሊሱማ ማለት አማራን የመግደል ነጻነት ማለትና ማለት ብቻ እንደሆነ ነው።  ያለፉት አምስት የመከራ ዓመታት በግልጽ የመሰከሩት፣ ይህ በኦሮሞ ሕዝብ ስም የተቋቋመ ቡድን ከግማሽ ምዕተዓምት በላይ የተጣጣረው፣ አታሎም ሆነ አሳምኖ (convince or confuse) የጦቢያን በትረ መንግስት ከጨበጠ በኋላ የመንግስቱን መዋቅር በመጠቀም አማራን በነጻነት ለማረድ ብቻና ብቻ መሆኑን ነው።

በጭራቅ አሕመድ የሚመራው የቢሊሱማ መንግስት ያማሮችን ማሕፀን ዘርከቷል ወይም ደግሞ እንዲዘረከት አድርጓል፣ ሽሉን ደግሞ በልቷል ወይም ደግሞ አስበልቷል፡፡  በጭራቅ አሕመድ የሚመራው የቢሊሱማ መንግስት ያማራ ሕፃናትን ጎጆ ውስጥ ዘግቶ በሰደድ እሳት አንጨርጭሯል ወይም ደግሞ እንዲንጨረጭሩ አድርጓል፡፡  በጭራቅ አሕመድ የሚመራው የቢሊሱማ መንግስት አማሮችን የፊጥኝ አስሮ ባደባባይ ረሽኗል ወይም ደግሞ አስረሽኗል፡፡  በጭራቅ አሕመድ የሚመራው የቢሊሱማ መንግስት አማሮችን ባደባባይ ዘቅዝቆ ሰቅሏል ወይም ደግሞ አሰቅሏል፡፡  በጭራቅ አሕመድ የሚመራው የቢሊሱማ መንግስት አማሮችን አጋድሞ አርዷል ወይም ደግሞ አሳርዷል፡፡  በጭራቅ አሕመድ የሚመራው የቢሊሱማ መንግስት ያማሮቸን ቆዳ በቁማችው ገፏል ወይም ደግሞ አስገፍፏል፡፡  በጭራቅ አሕመድ የሚመራው የቢሊሱማ መንግስት ያማሮችን ሬሳ በሞተር ሳይክል ገትቷል ወይም ደግሞ አስገትቷል፡፡  በጭራቅ አሕመድ የሚመራው የቢሊሱማ መንግስት አማሮችን በዲንጋይ አስፈጥፍጦ በግሬደር ቀብሯል ወይም ደግሞ አስቀብሯል፡፡  በጭራቅ አሕመድ የሚመራው የቢሊሱማ መንግስት ካማራ አስከሬን በተቆረጡ እጆችና እግሮች ሆያ ሆየ ጨፍሯል ወይም ደግሞ አስጨፍሯል፡፡  በጭራቅ አሕመድ የሚመራው የቢሊሱማ መንግስት ላማራ ተቆርቋሪ አመራሮችን ያለ ርህራሄ ርፍርፏል ወይም ደግሞ አስረፍርፏል፡፡  በጭራቅ አሕመድ የሚመራው የቢሊሱማ መንግስት ያማራ ከተሞችን በሰደድ እሳት አውድሟል ወይም ደግሞ አስወድሟል፡፡  በጭራቅ አሕመድ የሚመራው የቢሊሱማ መንግስት ያማራ ባለሃብቶችን ሐብትና ንብረት ዘርፏል ወይም ደግሞ አስዘርፏል፡፡  በጭራቅ አሕመድ የሚመራው የቢሊሱማ መንግስት ያማራን ሕዝብ ባንድም በሌላም መንገድ በሚሊዮኖች ቀንሷል ወይም ደግሞ አስቀንሷል፡፡

ይህን ሁሉ የመከራ ውርጅብኝ ባማራ ሕዝብ ላይ ያወረደው፣ የኦሮሞ ሕዝብ ተውካይ ነኝ የሚለው በጭራቅ አሕመድ የሚመራው የቢሊሱማ መንግስት እወክለዋለሁ ለሚለው ለኦሮሞ ሕዝብ የዋለለት ሁለት “ውለታወችን” ብቻ ነው።  የመጀመርያው “ውለታው” ባማራ ሕዝብ ላይ የሚፈጽመውን አረመኔያዊ ድርጊት በኦሮሞ ሕዝብ ስም በመፈጸም የኦሮሞን ሕዝብ በጉድኝት (association) ማሕፀን ዘርካች፣ ሕጻን አራጅ፣ በቁም ቆዳ ገፋፊ አረመኔ ማስባል ነው፡፡  ሁለተኛው “ውለታው” ደግሞ ባማራ ጫንቃ ስልጣን ላይ ከወጣ በኋላ አማራን በመጨፍጨፍና በማስጭፍጨፍ፣ ማናቸውም የኦሮሞ ፖለቲከኛ ኦሮሞ ባልሆነ በማናቸውም ሕዝብ በተለይም ደግሞ ባማራ ሕዝብ መቸም ቢሆን እንዳይታመን ማድረግ ነው፡፡  ከጭራቅ አሕመድ በኋላ ማናቸውም የኦሮሞ ፖለቲከኛ የቱንም ያህል ቅን አሳቢ ቢሆንም ባማራ ሕዝብ ተደግፎ አራት ኪሎ አይግባም፡፡  ባማራ ሕዝብ ያልተደገፈ ደግሞ አራት ኪሎ አይቆይም፡፡  በኦሮምኛ ዘፈን ካልጨፈርን እያሉ አምባጓሮ ያንሱ የነበሩ ሰወች፣ የኦሮምኛ ዘፈን ሲሰሙ፣ ፊታቸውን አጨፍግገው ሞት ፊት ሲያስመስሉ ከማየት የበለጠ እጅግ የሚያሳዝን ትዕይንት የለም፡፡

በጭራቅ አሕመድ የሚመራው የቢሊሱማ መንግስት ባማራ ሕዝብ ላይ የሚፈጽማቸው ጭራቃዊ ወንጀሎች የአማራን ሕዝብ እጅግ የሚያንገበግቡና ለበቀል የሚያነሳሱ ቁስሎች ቢሆንም፣ ቁስልነታቸው ግን የመንፈስ ሳይሆን የሥጋ ብቻ ነው፡፡  ስለዚህም በጭራቅ አሕመድ የሚመራው የቢሊሱማ መንግስት ቁርጥምጥም አድርጎ የበላው ያማራን ሥጋ ቢሆንም፣ የኦሮሞን የበላው ግን ኦሮሞነቱን (ማለትም ነፍሱን) ነው፡፡  መጽሐፉ የሚለው ደግሞ ሥጋን የሚገሉትን ሳይሆን ነፍስን የሚገሉትን ፍሩ ነው (ማቴወስ 10፡28)፡፡  የሥጋ ቁስል በጊዜ ሂደት ያገግማል፣ ጨርሶም ሊድን ይችላል።  የመንፈስ ቁስል ግን እስከወዲያኛው ነው።  ስለዚህም አቢኦን ይበልጥ ሊዋጋው የሚገባው በአቢኦ ሥጋው የተበላው ያማራ ሕዝብ ሳይሆን፣ በአቢኦ ነፍሱ የተበላው የኦሮሞ ሕዝብ መሆን ነበረበት፣ አልሆነም እንጅ።

ሳይደግስ አይጣላም እንዲሉ፣ በጭራቅ አሕመድ የሚመራው የቢሊሱማ መንግስት ባማራ ሕዝብ ላይ የፈጸማቸውና የሚፈጽማቸው ጭራቃዊ ወንጀሎች ያማራን ሕዝብ ክፉኛ ቢጎዱትምና ቁጥሩን በሚሊዮኖች ቢቀንሱትም፣ በሌላ በኩል ግን ያማራን ሕዝብ ከተኛበት አስበርግገው በመቀስቀስ፣ አማራነቱን መሠርት አድርጎ በከፍተኛ ቁጭት እንዲነሳሳና በቆራጥነት እንዲታገል አድርገውታል፡፡  ስለዚህም ጭራቅ አሕመድ ስልጣን ላይ እየቆየ በሄደ ቁጥር አማራም እየጠነከረ ስለሚሄድ፣ ባማራ ላይ የሚፈጽመው ወንጀል በቁጥር እየቀነስ ይሄዳል፡፡  በሌላ በኩል ደግሞ ባማራ ላይ በገፍ ወንጀል መፈጸም ያልቻለው ጭራቅ አሕመድ፣ በብስጭቱ የተነሳ ባማራ ላይ የሚፈጽማቸው በቁጥር እያነሱና እያነሱ የሚሄዱ ወንጀሎች፣ ባሰቃቂነታቸው ግን እየከፉና እየከፉ ይሄዳሉ፡፡  ስለዚህም ጭራቅ አሕመድ እየቆየ በሄደ ቁጥር፣ ያማራ ሥጋዊ ቁስል እየዳነ ሲሄድ፣ የኦሮሞ ነፍሳዊ ቁስል ግን እየባሰ ይሄዳል፡፡

ይህ ሁሉ የሚያሳየው አቢኦ የሚባለው ቡድን ካማራ ሕዝብ በላይ የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት እንደሆና፣ ቡድኑን ካማራ ሕዝብ በላይ ይበልጥ አምርሮ ሊዋጋው የሚገባው የኦሮሞ ሕዝብ መሆን እንደነበረበት ነው።  የኦሮሞን ለኦሮሞ እንተወውና ያማራ ሕዝብ ግን ይህን ራሱን አቢኦ ብሎ የሚጠራ ቡድን አነግ (የኦሮሞ ነጻነት ግንባር) ብሎ መጥራቱን ባስቸኳይ ማቆም አለበት።  በመጀመርያ ደረጃ ሰውን የማረድ ነጻነት ስለሌለ፣ ነጻነት የሚለው ቃል ለዚህ አማራ አራጅ ቡድን መጠሪያ ሊሆን አይችልም።  በሁለተኛ ደረጃ ሰውን በነጻነት ለማረድ የሚመኝ ቡድን መንጋ እንጅ ግንባር ስላይደለ ግንባር የሚለው ቃል ለዚህ አማራ አራጅ ቡድን መጠሪያ ሊሆን አይችልም።  ስለዚህም ያማራ ሕዝብ ይህን አማራ አራጅ ቡድን ሊጠራው የሚገባው አማራ ገዳይ መንጋ (አገመ) ብሎ ነው።

በተጨማሪ ደግሞ ያማራ ሕዝብ አገመን ማነጋገር ያለበት በመንጋ ቋንቋ መሆኑን መርሳት የለበትም።  አገመ መንጋ (ለዚያውም ያልተገራ መንጋ) ስለሆነ፣ የሚሰማው በብትር ወይም በጅራፍ ሲያነጋግሩት ብቻ ነው።  ያማራ ሕዝብ ለዚህ ሁሉ መከራ የበቃው፣  አገመን ሊገባው በማይችለው ቋንቋ ለማናገር ላያሌ ዓመታት በመድከሙ ነው።  ጨዋነት የሚሠራው ጨዋነትን ለሚያውቅ ጨዋ እንጅ ጨዋነትን ከፈሪነት ለሚቆጥር መንጋ አይደለም።  አንድን ፍጡር ባማይገባው ቋንቋ አናግረውት አልሰማ ከለ፣ ጥፋቱ የተነጋሪው ሳይሆን የተናጋሪው ነው።  ከአገመ ጋር ለመነጋገር፣ ለመከራከርና ለመደራደር  መሞከር ውሃ ቢወቅጡት እንቦጭ ብሎ ቀረ እንዲሉ ከንቱ ልፋት፣ አጉል ድካም ነው፣ አገመ ባሕሪው የእንስሳ በመሆኑ የመነጋገር፣ የመከራከርና የመደራደር ክሂሎት የለውምና።  ስለዚህም አገመ ያማራ ሕዝብ በጨዋነት ይነግረው የነበረውን ሁሉ ከፈሪነት ቆጥሮ ባማራ ሕዝብ ላይ ላደረሰው ከፍተኛ ጥፋት በተወሰነ ደረጃም ቢሆን ተጠያቂው ራሱ ያማራ ሕዝብ ነው።

ለምሳሌ ያህል አገመ ካማራ ሕዝብ ይልቅ የትግሬን ሕዝብ ይፈራል፣ ያከብራልም፣ ወያኔ ያነጋግረው የነበረው ሲያስፈልግ በዱላ እየነረተ፣ ሲያስፈልግ ደግሞ በጅራፍ እየገረፈ በሚገባው ቋንቋ ነበርና።  የወያኔው የጦር መሪ አቶ ሰየ አብርሃ “ኦነግን ከሳንቲም አንቆጥረውም” ያለው በሚገባው ቋንቋ ሲያነጋገረው የተነገረው ገብቶት ልክ እንደሚገባ ስለሚያውቅ ነበር።

ስለዚህም ያማራ ሕዝብ ሆይ፣ ጭራቅ አሕመድን ባስፈላጊው መንገድ ጨርቅ አድርገህ የጭራቅ አሕመድን የአገመ  መንግስት ባስቸኳይ በመገርሰስ ጭራቁን ለሃቹ ተገላገል እንጅ፣ የመደራደር ክሂሎት ከሌለው ከጭራቁ የአገመ መንግስት ጋር አደራደራለሁ ብለህ ጭራሹን እንዳታስብ፣ ትርፉ መከራን ማርዝም፣ አበሳን ማባስ ነውና።

በመጨረሻም ይህ ራሱን አቢኦ ብሎ የሚጠራ ቡድን ካማራ ሕዝብ ጠላትነቱ በላይ የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት ስለሆነ፣ ይህን ቡድን አማራ ገዳይ መንጋ (አገመ) ብሎ መጥራት የቡድኑን ግብር በስሙ መግለጥ እንጅ የኦሮሞን ሕዝብ ክብር መንካት አለመሆኑ ግልጽ ሊሆን ይገባል፣ ቡድኑ ኦሮሞና ቢሊሱማ የሚሉትን የኦሮምኛ ቃሎች ከመጠቀም ውጭ ከሰፊው የኦሮሞ ሕዝብ እሴት ጋር ምንም ግንኙነት የለውምና።  እነዚህን ከቡድኑ ተግባር ጋር ፍጹም ተቃራኒ የሆኑ ኦሮሞና ቢሊሱማ የሚባሉ የኦሮምኛ ቃሎች ቡድኑ አንዳይጠቀም ማስገደድ የሚችለው ደግሞ ሌላ ማንም ሳይሆን የቃሉቹ ባለቤት የሆነው ራሱ የኦሮሞ ሕዝብ ነው።  ያማራ ሕዝብ ማድረግ የሚችለውና ማድረግ ያለበት ግን ቡድኑ መንጋ መሆኑን መቸም ሳይረሳ፣ ሲያስፈልግ በጅራፍ ሲያስፈልግ ደግሞ በነፍጥ ቡድኑን በሚገባው ቋንቋ እያናገረ ልክ ማስገባት ብቻ ነው።

 

ማሳሰቢያ፤ አገመ እና አጋመ እንዳይምታቱብወት አደራ፣ ምንም እንኳን አገመ ከአጋመ አወራጃ የፈለቁ ባማራ ጥላቻ የሰከሩ አያሌ ደጋፊወች እንዳሉት የታወቀ ቢሆንም።

 

መስፍን አረጋ

mesfin.arega@gmail.com
https://amharic-zehabesha.com/archives/187906

No comments:

Post a Comment

https://youtu.be/VUfa5eupQTc?si=Zm73w18dFB27xlqD       https://youtu.be/LcFmz2Xq5MY?si=7uP6VZsd2ksEulUf   https://youtu.be/7dUVmj8go7s?si=Px...