ዝሆኖች ሲጣሉ
የሚጓዳው ሣር ነው
ይኼ ሣር የሚሉት
የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ?
ብለን ዝም አንልም
ከእንግዲህስ ይበቃል !
ግፉ በጣም ናኘ
በአገሬ ኢትዮጵያ
በዘመን አብይ
ኩበት ጠልቆ
ዲንጋ ዋኘ ።
ህዝብ በየቤቱ ...
" ዝም ባሉኩኝ
በታገሥኩኝ
ግፋችሁን በተሸከምኩኝ
እንደሣር ተቆጠርኩኝ ።ከእንግዲህ ይበቃል ..."
እያለ ነው ። ለማለት ነው የፈለገው ገጣሚው ።
እውነት ነው ሰርቶ ና ጥሮ ግሮ ኗሪው በድርጊታችሁ አፍሯል ። ብልፅግና ውሥጥም ሆነ ህውሐት ውሥጥ የመሸጉ ወንጀለኞች ለፍርድ እሥካልቀረቡ ጊዜ ድረስ በእርቅ ሥም ፍትህ ገደል ሥትገባ ዝም ብሎ አያይም ። ይህ ትውልድ " ፍትህ እስከምትነግሥ " ደረስ ሠላማዊ ትግሉን ይ
https://amharic-zehabesha.com/archives/178767
No comments:
Post a Comment