ለጠቅላላ ዕውቀት
የመጀመሪያው ሃኪም ሃኪም ወርቅነህ እሸቴ ነው ።
የመጀመሪያው ኢትዮጵያ ሬዲዮ ዜና አንባቢ ክቡር ኮ/ር ከበደ_ሚካኤል ነው ።
- የመጀመሪያው ዘመናዊ ሰዓሊ አቶ አገኘው እንግዳ ነው ።
የመጀመሪያው ኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን አሰልጣኝ አቶ ገመዳ ጉተማ ነው ።
የመጀመሪያው ህጋዊ የመንጃ ፈቃድ ያለው የኢትዮጵያ የመኪና አሽከርካሪ ነጋድራስ ተሰማ እሸቴ ነው ።
የመጀመሪያዎቹ አውሮኘላን አብራሪዎች አሰፋው አሊና ሚሽካ ባቢችፍ ነው ።
የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፖትርያሊክ ቡፅዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ናቸው ።
የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት የኦሎምፒክ ባለወርቅ ሻለቃ ደራርቱ ቱሉ ናት ።
የመጀመሪያው የህትመት ጋዜጠኛ ካንቲባ ደስታ ምትኬ ነው ።
የመጀመሪያዋ ሴት አውሮኘላን አብራሪ ወ/ሮ ሙሉ እመቤት እምሩ ናት።
የመጀመሪያዋ የረጅም ልብወለድ ደራሲ ወ/ሮ ፀሀይ መላኩ ናት ።
የመጀመሪያው የረጅም ልብ ወለድ ደራሲ ነጋድረስ አፈወርቅ ገብረየሱስ ነው ።
የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ሃኪም ውዳድ ኪዳነ ማሪያም ናት ።
የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ መሃንዲስ ብርነሽ አስፋው ናት ።
የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ጋዜጠኛ ሮማን አስፋው ናት ።
የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ የትያትር ተዋናይ ሰላማዊት ገብረ ስላሴ ናት ።
የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ዳኛ ዮዲት እምሩ ናት ።
የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ አጭር ልብ ወለድ ደራሲ የዝና ወርቁ ናት።
የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ የፖርላማ ተመራጭ ፣ የትምህርት ጥናት ፣ ዳይሬክተርና የመጀመሪያዋ በውጭ ሃገር የትምህርት እድል ያገኘች ስንዱ ገብሩ ናት።
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙዚቃቸውን በሽክላ ያሳተሙት እሙሃይ ጽጌማሪያም ገብሩ ናቸው ።
የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህር አልማዝ እሸቴ ናቸው።
የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሚኒስተር አዳነች ተካ ናት።
የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ብስክሌት አሽከርካሪ እቴጌ ጣይቱ ናቸው ።
እርስዎስ....!!?
https://amharic-zehabesha.com/archives/178482
Monday, December 26, 2022
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
https://youtu.be/VUfa5eupQTc?si=Zm73w18dFB27xlqD https://youtu.be/LcFmz2Xq5MY?si=7uP6VZsd2ksEulUf https://youtu.be/7dUVmj8go7s?si=Px...
-
Yonas Biru, PhD In the last fifty some years, four governments have ruled Ethiopia. Emperor Haile Selassie lasted in office for 44 years. ...
-
Contact information: Girma Berhanu Department of Education and Special Education (Professor) University of Gothenburg Box 300, SE 405 ...
-
#image_title አበዉ ኢትዮጵያዉያን "የወንድ ልጂ ሞቱ የተናገረዉን ወይም የሰራዉን የረሳ ዕለት ነዉ ይላሉ "፡፡ ዕዉነት ብቻ ሳይሆን ህያዉ እና በተግባር የተገለፀ ነባር ሀቅ ነዉ ፡፡ ዛሬ በአገራችን ...
No comments:
Post a Comment