1. በትግራይ ክልል ሕጋዊ ምርጫ ማካሄድ፤
2. የትግራይን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም የክልል ልዩ ኃይሎች ማፍረስና አስፈላጊ የሆነውን ያህል ብቻ የመከላከያ ሠራዊት አካል ማድረግ። ክልልሎች በፖሊስ ኃይል ብቻ የጸጥታ ሥራዎችን እንዲሠሩ ማስቻል፤
3. ሕወሃት በጉልበት ወስዶ የትግራይ ክልል አካል አድርጎት የነበረውን የሰሜን ጎንደር ግዛት ወልቃይት ጠገዴ ሁመራና ዳንሻ እንዲሁም የሰሜን ወሎ አካል የነበረውን የራያና ቆቦ አውራጃ በብዙ መስዋዕትነት ላስመለሰው የዐማራ ሕዝብ በሕግ ማጽናት፤
4. የችግሮች ሁሉ ምንጭ የሆነውን ሕገ መንግሥት በሕግ አግባብ በማሻሻል ወደፊት ችግሮች እንዳይፈጠሩ ዘላቂ መፍትሄ ማበጀት ማለት ነው ትክክለኛ ትርጉሙ በእኔ እይታ።
ደረሰ ለማ
https://amharic-zehabesha.com/archives/177606
Thursday, November 3, 2022
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
https://youtu.be/VUfa5eupQTc?si=Zm73w18dFB27xlqD https://youtu.be/LcFmz2Xq5MY?si=7uP6VZsd2ksEulUf https://youtu.be/7dUVmj8go7s?si=Px...
-
By Ameyu Etana BBC Afaan Oromoo, Nairobi/BBC In the latest sign of the deep crisis that has engulfed Ethiopia, conflict in the vast Oromia...
-
The west is rigidly stuck in its heydays of colonialism and slavery. And it has a very good reason for being so stuck, albeit sentimental. ...
-
https://youtu.be/cytnjVmdzT0 አርበኝነትን የወረስሁት ከቤተሰቦቼ ነው_ፋኒት ትዝታ ስማቸው ምህረቴ ካሰኝ በላይዘለቀ https://amharic-zehabesha.com/archives/184329
No comments:
Post a Comment