Sunday, September 25, 2022

"ዘመነ ካሴን ፍቱት፣ የአማራ የሽምግልና ክብርም ወደ ቦታው መልሱት" - አርበኛ መሳፍንት ተስፉ ከግንባር
በሽምግልና ስም ዘመነ ካሴን ማሰራቸውን ሰምቻለሁ። ይሄ በጣም አሳፋሪ ተግባር ነው። የሽምግልናን ክብር ዝቅ ማድረግ፣ በሽማግሌዎች እምነት እንዳይኖረን፣ ሽማግሌ እንዳይደመጥ የሚያደርግ ነውር ነው የተሰራው። ዘመነን ፍቱት፣ የሽምግልና ክብራችንንም መልሱት።

በእኔ መረጃ መሰረት 12,500 ፋኖ በመላ አማራ ታስሯል። ለአማራ የተቆረቆሩ ጋዜጠኞችም መታሰራቸውን ሰምቻለሁ። በዚህ አሸባሪ ወረራ እየፈፀመብን፣ በዚያ አማራ እየተሳደደ ምንድነው ልፋታችን?

ሁሉንም ፍቷቸው። አርበኛ መሳፍንት ተስፉ



ምንሊክ ሳልሳዊ
https://amharic-zehabesha.com/archives/177167

No comments:

Post a Comment

https://youtu.be/VUfa5eupQTc?si=Zm73w18dFB27xlqD       https://youtu.be/LcFmz2Xq5MY?si=7uP6VZsd2ksEulUf   https://youtu.be/7dUVmj8go7s?si=Px...