Sunday, June 26, 2022
ኢትዮጵያን የእልቂት አገር ለማድረግ ተግቶ የሚሰራው ስመ ብልጽግናው ገዳይ አስገዳይ ፋኖን በሚያሳድድበት በዚህ ወቅት የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች 150 ኪሎሜትር ወደ ኢትዮጵያ ገፍተው በመግባት የኢትዮጵያን የወርቅ ማውጫ ፋብሪካን ተቆጣጠሩ...።
በደቡብ ምዕራብ ክልል እየተባለ የሚጠራው ክልል ከአመት በፊት ነበር የደቡብ ሱዳን ሸማቂዎች 150 ኪሎሜትር የኢትዮጵያ መሬት ተቆጣጥረው የሰፈሩበት.....።
ባለፈው ማክሸኞ ለሊት ባደረጉት ውጊያ የደቡብ 20 ኪሎሜት ርቀት ላይ የሚገኘውን የሱሪ ወረዳን ሙሉ በሙሉ በመያዝ የወርቅ ማምረቻ ቦታዎችን ተቆጣጥረዋል....።
የኢትዮጵያ መንግስት በኩል እስካሁን የተሰጠ መልስ የለም። የደቡብ ምዕራብ ክልል አዲስ የተደራጀ ክልል በመሆኑ በቂ የሆነ የልዩ ሀይል አቅም ባለመኖሩ ምክኒያት ነው ታጣቂዎቹ ወደ ኢትዮጵያ ገብተው የኢትዮጵያ መሬት የተቆጣጠሩት ይላል...።
በውጊያው 24 ሰዎች የሞቱ ሲሆን በሺ የሚቆጠሩ ኗሪዎች ተፈናቅለዋል።||
https://amharic-zehabesha.com/archives/173583
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
https://youtu.be/VUfa5eupQTc?si=Zm73w18dFB27xlqD https://youtu.be/LcFmz2Xq5MY?si=7uP6VZsd2ksEulUf https://youtu.be/7dUVmj8go7s?si=Px...
-
Contact information: Girma Berhanu Department of Education and Special Education (Professor) University of Gothenburg Box 300, SE 405 ...
-
Yonas Biru, PhD In the last fifty some years, four governments have ruled Ethiopia. Emperor Haile Selassie lasted in office for 44 years. ...
-
#image_title አበዉ ኢትዮጵያዉያን "የወንድ ልጂ ሞቱ የተናገረዉን ወይም የሰራዉን የረሳ ዕለት ነዉ ይላሉ "፡፡ ዕዉነት ብቻ ሳይሆን ህያዉ እና በተግባር የተገለፀ ነባር ሀቅ ነዉ ፡፡ ዛሬ በአገራችን ...
No comments:
Post a Comment